የጤና መረጃዎች

Result 55 - of

የተለመደው (ባህላዊ) የፊንጢጣ ኪንታሮት ቀዶ ጥገና (Traditional Hemorrhoidectomy) እና የፊንጢጣ ኪንታሮት ሌዘር ህክምና (Laser Hemorrhoidectomy)
የዕለት ተዕለት ኑሯችንን ላይ ተፅእኖ የሚያሳድርና በመፀዳጃ ቤት ውስጥ ሊኖረንን የሚገባውን ደስታ ሁሉ የሚያሳጣና የሚረብሽ በሽታ ነው። በተለይም ከ3ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ያለባቸው ሰዎች ላይ ችግሩ የከፋ ይሆናል፡፡ ከ3ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ

ላፓራኮስኮፒ ኮሌክቶሚ (ካንሰራማውን ክፍል ቆርጦ የማስወገድ ህክምና) ለትልቁ አንጀትና ሽለላአንጀት
(ኮሎሬክታል) ካንሰር ህክምና አማራጭ ነው – Colorectal Cancer Treatment
የትልቁ አንጀትና ሽለላአንጀት (ኮሎሬክታል) ካንሰር (Colorectal cancer) በሴቶችም ሆነ በወንዶች ላይ የሚከሰት በጣም የተለመደ የካንሰር አይነት ነው፡፡ የትልቁ አንጀት ካንሰር ያለባቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በመጀመርያ ደረጃ ላይ እያለ ምልክቶችም ሆነ የህመም ስሜት

የፕሮስቴት ካንሰር – Prostate Cancer
ፕሮስቴት በፊኛ እና በወንድ ልጅ ብልት መካከል የሚገኝ እጢ ነው። ከሬክተም ፊት ለፊት ይገኛል እንዲሁም ሽንትን ከሰውነታችን ወደ ውጭ እንዲወገድ የሚያደርገው የሽንት ቧንቧ ደግሞ በመሃሉ አልፎ ይሄዳል። በዋናነት የወንድ ዘር ፈሳሽን (ስፐርምን) የሚመግብና የሚጠብቅ ፈሳሽ ያመርታል። ፕሮስቴት ካንሰር እጅግ በጣም በብዛት ወንዶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች አንዱ ነው። በብዛት

የታይሮይድ ካንሰር (Thyroid cancer) መታከም ይችላል!
በእጃችን ጉረሮአችን (ታይሮይድ የሚገኝበት) አካባቢ ስንነካው እባጭ ካገኘን ይህ እባጭ ካንሰራማ የሆነ የታይሮይድ እባጭ ሊሆን ይችላል። ሳይታከሙ ከተውት በአካባቢው ወዳሉ የሊንፍ ኖዶች እና አጥንቶች ሊሰራጭ ይችላል። ነገር ግን አይጨነቁ መታከም ይችላል!

የጉበት ካንሰር መንስኤዎች
የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:

አምስቱ ስንፈተ ወሲብን የምናክምባቸው መንገዶች – 5 Ways to Treat Impotence
ስንፈተ ወሲብ (Impotence)ወይም የወንድ ብልት አለመቆም ችግር ለወንዶች አሳሳቢ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው። ይህ ችግር የወንዶችን በራስ መተማመን የሚቀንስና ፍርሃት የሚያሳድር ነው። ስንፈተ ወሲብ (Impotence) ማለት በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የወንድ ልጅ ብልት በደንብ መቆም አለመቻል ነው።

የስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ችግር? መጨነቅ አያስፈልግም ! መታከም ይችላል!
አብዛኛወች ወንዶች ጠዋት ላይ ብልት አለመቆምን ማስተዋል፣ ብልትን ለማቆም መቸገር ወይም የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል መልኩ መቆም አለመቻል፣ ወይም የግብረስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ አይነት ችግሮችን ያስተውላሉ። እነዚህ የስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ወንዶች ያማረ የወደፊት ህይወት እንዳይኖራቸው እንደሚያደርግ አመላካች ነው።

የጉበት ካንሰር (Liver cancer) ምልክት የሌለው ገዳይ በሽታ ነው
አብዛኛወቹ የጉበት ካንሰር (Liver cancer)ያለባቸው በሽተኞች ምንም አይነት የበሽታ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን የተወሰኑ አጠራጣሪ የሆኑ ምልክቶች ይኖራሉ ለምሳሌ የሆድ

በልጆች ላይ የሚከሰት የአከርካሪ መዛባትን (ስኮሊዎሲስ : Scoliosis) ለማከም አዲስ የቀዶ ጥገና ዘዴ
ስኮላዮሲስ (Scoliosis) በብዙ በሰዎች ላይ የሚከሰት የአከርካሪ አጥንት በሽታ ነው። 80 ከመቶ የሚሆኑት የችግሩ ተጠቂ ሰዎች ምክንያቱ የማይታወቀ (idiopathic) የአከርካሪ መዛባት (ስኮሊዎሲስ : Scoliosis) ሲሆን ሌሎች 20 ከመቶ የሚሆኑት ደግሞ በዘር ውርስ ፣ ባልተለመደ የጡንቻ ነክ በሽታዎች ምክንያት ወዘተ የሚመጣ ነው።
6397