የሕክምና አገልግሎቶች

ቬጅታኒ ሆስፒታል ልዩ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት አቅዶ ሁሌም እራሳቸውን በእውቀት እና በክህሎት በሚያጎለብቱና ልም
ድ ባላቸው የህክምና ስፔሻሊስቶች፣ በነርሶችና በሁሉም ዘርፍ ባሉ ሰራተኞች ቅንጅት በመታገዝ እየሰራ ይገኛል።

የልብ ማዕከል

በባንኮክ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚገኘው ቬጅታኒ የልብ ህክምና ማዕከል እርስዎን ለማገልገል ፍቃደኛ ነው...

የካንሰር ማዕከል

በጥሩ የሕክምና ዕውቀት እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ አሁን ላይ በባንኮክ የሚገኙ...

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የህክምና ሂደቶች የሚከናወኑት ሙሉ እውቅና በተሰጠው ተቋማችን እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ነው...

የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

የቬጅታኒ ሆስፒታል የአንጀት (ኮሎሬክታል) ቀዶ ጥገና ማዕከል ህክምና ለመስጠት ዝግጁ ነው...

ቀጠሮ ይያዙ

ይህ የቀጠሮ አገልግሎት ለአደጋ ጊዜ እና ለተመሳሳይ ቀን መርሐግብር አያገለግልም።

ዶክተር ያነጋግሩ

ለእርስዎ የጤና ሁኔታ የተሻለውን ዶክተር ለማግኘት እንዲረዳን ለሐኪም ረዳት ያሎትን መረጃ በሙሉ ይንገሩ።