የሆስፒታል አገልግሎቶች እና መገልገያዎች
ለእያንዳንዱ ታካሚ እና ቤተሰብ እንከን የለሽ ተሞክሮ ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ አገልግሎቶችን እና ምቹ መገልገያዎችን እናቀርባለን።
የዓለም አቀፍ ታካሚዎች አገልግሎቶች
ታካሚው ከመድረሱ በፊት የሚሰጡ (ቅድመ-መድረሻ) አገልግሎቶች
- የሕክምና ዕቅድ
- ቅድመ-ቀጠሮ / ቅድመ-ምዝገባ
- የመጓጓዣ አገልግሎት (ከአየር መንገድ መቀበል)
- ለቪዛ ማመልከቻ የሚረዳ የግብዣ ደብዳቤ ማቅረብ
- የመኖሪያ (የማረፊያ ቦታ ማስተካከል)
- የቀጥታ መስመር የአማርኛ ስልክ አገልግሎት
ታካሚው ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ የሚሰጡ (መድረሻ) አገልግሎቶች
- የደንበኞች አገልግሎት
- በብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ቡድናችን የማስተርጎም እና የትርጓሜ አገልግሎቶች፡ አማርኛ፣ ቤንጋሊኛ፣ በርማኛ፣ ቻይንኛ፣ ጃፓንኛ፣ ክመርኛ፣ ኮሪያኛ፣ ኔፓልኛ፣ ሩሲያኛ፣ ቬትናምኛ እና ሌሎችም
- የታካሚ ምዝገባ
- የቀጠሮ ማስተካከል አገልግሎት
- የትራንስፖርት አገልግሎት (ከሆቴል ወደ ሆስፒታል እና በተቃራኒው)
- ቪዛ የማራዘም አገልግሎት
- ታካሚውን ወደ ሀገሩ የመሸኘት አገልግሎት
የመገናኛ መረጃ
ሱፐርሪች (SuperRich) የገንዘብ ልውውጥ/ ምንዛሬ
ቬጅታኒ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል አሁን በየቀኑ ከጠዋቱ 10፡00 እስከ ምሽቱ 6፡00፣ 1 ፎቅ (ከስታርባክስ ተቃራኒ) በሚገኘው ሱፐርሪች (SuperRich) ምንዛሬ ልውውጥ አገልግሎት ይሰጣል። ለገንዘብ ምንዛሬ ጥያቄ እባክዎን በ 02 7340000 ext. 4003 ይደውሉ።
በቬጅታኒ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል የእንክብካቤ ጉዞዎ
0:30
ቬጅታኒ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ለ30 ዓመታት በሕክምና ልቀት ግንባር ቀደም ሆኖ ቆይቷል
ቬጅታኒ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ከ30 ዓመታት በላይ በሕክምና ልቀት ግንባር ቀደም ሆኖ ቆይቷል፤ ዘመናዊ ሕክምናዎችን እና የግል እንክብካቤንም ይሰጣል። ከፍተኛውን የሕክምና ውጤት ለማቅረብ ያለን ቁርጠኝነት በልዩ ቡድኖቻችን እና በዓለም ዙሪያ ባሉ ታካሚዎ እምነት የተደገፈ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ ሽልማቶች እና የምስክር ወረቀቶቻችን ለጥራት ያለንን ቁርጠኝነት ያንፀባርቃሉ።
የቬጅታኒ 30 ዓመታት ድል፡- ድላችን በጋራ ወደፊት የሚጓዝ እርምጃ ነው
