ቬጅታኒ ሆስፒታል በሱቫርናቡሚ አለማቀፍ አየር መንገድ የሚሰጠው አገልግሎት

Veቬጅታኒ ሆስፒታል በሱቫርናቡሚ አለማቀፍ አየር መንገድ የሚሰጠው አገልግሎት

ቬጅታኒ ሆስፒታ በሱቫርናቡሚ አለማቀፍ አየር መንገድ የደንበኞች መዳረሻ በር ቁጥር 10 ላይ የራሱ ቢሮ ከፍቶ እየሰራ ይገኛል። ለታካሚዎችና እና ለቤተሰቦቻቸው ምቾት ሲባል ቬጅታኒ ሆስፒታል ከሱቫርናቡሚ አየር መንገድ ወደ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚያደርሱ “ከክፍያ ነፃ” መኪናዎችን አዘጋጅቷል።

አድራሻ ፡ የደንበኞች መዳረሻ በር ቁጥር 10

Oየስራ ሰዓት06፡30 - 22፡30

ስልክ ቁጥር+662 134 6022