ማረፊያዎች እና ሆቴሎች

አጠቃላይ እይታ

ቬጅታኒ ሆስፒታል በሆስፒታል ውስጥ ማረፍያዎችን ይሰጣል። ሁሉም የሆስፒታል ክፍሎች ለታካሚዎች ምቾት እና ደህንነትን ለመስጠት የተዘጋጁ ናቸው።

የታካሚ ክፍል መገልገያዎች

ሁሉም የቬጅታኒ ሆስፒታል ታካሚ ክፍሎች የሚከተሉትን መገልገያዎች ያካትታሉ፡

  • ስልክ
  • ቴሌቪዥን
  • ቁም ሳጥን
  • ማቀዝቀዣ
  • የአየር ማቀዝቀዣ
  • የሆስፒታል አልጋ ከኤሌክትሪክ ማስተካከያ ጋር
  • ለሞቁ ውሃ የሚሆን የቫኪዩም ፍላስክ (ፔርሙስ)
  • በረንዳ
  • 1 አልጋ

የታካሚ ክፍል ዓይነቶች

  • ስዊት (SUITE)
  • ሮያል ስዊት (ROYAL SUITE)
  • ኤክስክሉሲቭ (EXCLUSIVE)
  • ቪ.አይ.ፒ (VIP)
  • ሱፔሪየር (SUPERIOR)
  • ዴሉክስ (DELUX)
  • ግራንድ ሲንግል (GRAND SINGLE ROOM)

111 የእንግዳ ማረፊያ

111 የእንግዳ ማረፊያ የሚገኘው በቬጅታኒ ሆስፒታል  ውስጥ ነው። ሆቴሉ እስካሁን ድረስ ለህክምና ምርመራ እና ለተለያየ ህክምና ለተጓዙ ህሙማን እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም የረጅም ጊዜ የህክምና አገልግሎት ላይ ላሉ ህሙማን ምቹ ማረፊያ ይሰጣል። ሆቴሉ ከቬጅታኒ ሆስፒታል አጠገብ ባለው ደህንነቱ የተጠበቀ እና ውብ አካባቢ ይገኛል። በግላዊነት እና በበርካታ ጠቃሚ አገልግሎቶች መደሰት ይችላሉ።

1 ላድፕራኦ መንገድ 111፣ ክሎንግ ቻን፣ ባንካፒ፣ ባንኮክ፣ ታይላንድ፣ 10240

(ስለ 111 የእንግዳ ማረፊያ የበለጠ መረጃ)

በቬጄታኒ ሆስፒታል አቅራቢያ ያሉ ሆቴሎች

  • The Grand Fourwings Convention Hotel Bangkok, 333 Srinakarin Road, Huamark, Bangkok 1240 Thailand. Tel : +66 (0) 2 378 8000
  • Grand Sukhumvit Hotel Bangkok, 99 Sukhumvit Road, Soi 6, Klongtoey, Bangkok 10110 Thailand. Tel : +66 (0)2207 9999
  • The Landmark Bangkok, 138 Sukhumvit Road, Bangkok 10110 Thailand. Tel : +66 (0) 2254 0404
  • Three Sukhumvit Hotel, 45 Sukhumvit Soi 3, Nananua Rd., Khlongtoeynua, Wattana district, Bangkok 10110 | Tel. +66 26555900 | Email: [email protected] | Line ID : threesukhumvit www.threesukhumvit.com
  • Holiday Inn Bangkok Sukhumvit, SUPRADA CHERANOND (Kaow) Assistant Business Development Manager
    HOLIDAY INN BANGKOK SUKHUMVIT, 1 Sukhumvit 22, Klongton, Klongtoey, Bangkok 10110, Thailand
    T: +66 2683 4888 Ext 8825 | M: +669 8286 1992 F: +66 2683 4777 E: [email protected]
    Book now at holidayinn.com/hisukhumvit or toll-free 1-800-656-888
  • AL MEROZ HOTEL4,Soi Ramkhamhaeng Road 5, Ramkhamhaeng Road , Suan Luang , Bangkok 10250 , Thailand.
    Tel : +66 2 136 8700,  Fax : +66 2 136 8799,  Email : [email protected]Hotel Map