ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?

ለፍላጎቶችዎ ቅድሚያ መስጠት

የእርስዎን የህክምና ጉዳዮች በትኩረት እናዳምጣለን እና ፈጣን ማገገምዎን ለማመቻቸት የእርስዎን የህክምና ዓላማዎች እንረዳለን።

ውጤታማ ህክምና

ትክክለኛ ምርመራዎችን ማድረግ በመጀመሪያው ደረጃ ላይ የህክምና ስኬታማነት እድልን ይጨምራል።

ግላዊ እንክብካቤ

የእርስዎን ልዩ የሕክምና ፍላጎቶች በማሟላት ከዓላማዎችዎ ጋር የሚጣጣም ግላዊ እቅድ መንደፍ።

ዓለምአቀፋዊ ደረጃዉን የጠበቀ የታካሚ እንክብካቤ

በእያንዳንዱ የጤና እንክብካቤ ጉዞዎ ውስጥ እርስዎን ለመርዳት እዚህ ተገኝተናል፡- እኛን ካገኙን ከመጀመሪያው ቅጽበት እና ወደ ቤትዎ እስኪመለሱ ድረስ እርስዎን እናግዛለን።

በታይላንድ ውስጥ ካሉ ግንባር ቀደም የግል ዓለም አቀፍ ሆስፒታሎች አንዱ ነው

እአአ በ1993 የተቋቋመው የቬጅታኒ ሆስፒታል በታይላንድ ውስጥ የጄሲአይ እውቅና ያለው እና እጅግ የላቀ የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ከሚሰጡ ግንባር ቀደም የግል አለም አቀፍ ሆስፒታሎች አንዱ ነው። እጅግ በጣም ጥሩ የሕክምና ቴክኖሎጂዎች፣ በአለም አቀፍ ደረጃ የሰለጠኑ ስፔሻሊስቶች፣ አለም አቀፋዊ ደረጃቸውን የጠበቁ የጤና አጠባበቅ መስፈርቶች እና ትክክለኛ የታይላንድ መስተንግዶ ቁልፍ ብቃቶቻችን ናቸው። ለህክምና ምርመራ እና ሌሎች የህክምና ሂደቶች በባንኮክ፣ ታይላንድ የሚገኘውን ቬጅታኒ ሆስፒታልን ይጎብኙ። ከ100 በላይ አገሮች ከሚመጡ 300,000 በላይ ታካሚዎችን እያገለገልን ነው።
 
 
የልብ ማዕከል

የልብ ማዕከል

በባንኮክ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚገኘው ቬጅታኒ የልብ ህክምና ማዕከል እርስዎን ለማገልገል ፍቃደኛ ነው...
የካንሰር ማዕከል

የካንሰር ማዕከል

በጥሩ የሕክምና ዕውቀት እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ አሁን ላይ በባንኮክ የሚገኙ...
የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የህክምና ሂደቶች የሚከናወኑት ሙሉ እውቅና በተሰጠው ተቋማችን እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ነው...
የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

የቬጅታኒ ሆስፒታል የአንጀት (ኮሎሬክታል) ቀዶ ጥገና ማዕከል ህክምና ለመስጠት ዝግጁ ነው...

ጥቅሎች እና ፕሮግራሞች

ቬጅታኒ ሆስፒታል ከልዩ ቅናሾች ጋር የጤና እንክብካቤ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተለያዩ የጤና ጥቅሎችን እና ፕሮግራሞችን ያቀርባል። ባንኮክ፣ታይላንድ ውስጥ በቬጅታኒ ሆስፒታል እንደ ዕድሜዎ ክልል የተለያዩ የጤና ምርመራ ጥቅሎችን እናቀርባለን።

Search Diseases & Conditions

Search for a disease or condition by its first letter.