ጥቅሎች እና ቅናሾች

መደበኛ ያልሆነ የልብ ምት ወይም የልብ አሪዝሚያ ምርመራ ጥቅል

Share:

በ 9,990 THB ብቻ
(መደበኛ ዋጋ፡ 15,500 THB)

ጥቅሉ የሚያካትተው፡

 • የልብ ሐኪም አካላዊ ምርመራ
 • የደረት ራጅ (PA Upright)
 • ኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram) / ኢ.ኬ.ጂ (EKG)
 •  ሙሉ የደም ምርመራ/ ሲ.ቢ.ሲ (CBC)
 • የጾም የደም ስኳር ምርመራ/ ኤፍ.ቢ.ኤስ (FBS)
 • የክሬቲን (Creatinine) ምርመራ
 • ሃይ ደንሲቲ ሊፖ ፕሮቲን (ኤች.ዲ.ኤል / HDL) ምርመራ
 • ሎው ደንሲቲ ሊፖ ፕሮቲን (ኤል.ዲ.ኤል / LDL) ምርመራ
 • የኮሌስትሮል (Cholesterol) ምርመራ
 • የትራይግላይሰራይድ (Triglyceride) ምርመራ
 • የታይሮይድ (Thyroid function) ተግባር ምርመራ (FT3, FT4, TSH)
 • የሽንት ምርመራ
 • ኢኮካርዲዮግራም (Echocardiogram / ECHO)
 • የሆልተር ሞኒተር (Holter Monitor) ምርመራ
 • ኤሌክትሮላይትስ (Electrolytes)

ደንቦች እና ሁኔታዎች:

 • እባክዎ ከምርመራው ከ8-12 ሰዓታት በፊት ከመጠጣት እና ከመብላት ይቆጠቡ።
 • እባክዎ ቢያንስ ከ1 ቀን በፊት ቀጠሮ ይያዙ።
 • ይህ ጥቅል የዶክተር እና የነርሲንግ ክፍያን አያካትትም።
 • ይህ ጥቅል ወደ ቤት የሚወስዱትን መድሃኒቶች አያካትትም።
 • ይህ ጥቅል ዛሬ እስከ ህዳር 30፣ 2024 ድረስ ያገለግላል።
 • ይህ ጥቅል ከተገዛ በኋላ ሊለወጥ ወይም ገንዘብ ሊመለስ አይችልም።
 • ይህን ጥቅል ከሌሎች ቅናሾች ጋር መጠቀም አይቻልም።
 • ቬጅታኒ ሆስፒታል እነዚህን ደንቦች እና ሁኔታዎች ያለቅድመ ማስታወቂያ የመቀየር መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ እባክዎ ይደውሉ፡ 

የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560
ኢሜል፡ [email protected]