በታይላንድ ውስጥ የልብ ቧንቧ (ቫልቭ) ምትክ ቀዶ ጥገና ዳሰሳ
የልብ ቧንቧዎችን ለመተካት ወይም ለመጠገን የሚደረግ ቀዶ ጥገና አሁን በዓለም ዙሪያ በየቀኑ ወደመከናወን ደረጃ ደርሷል። በታይላንድ ውስጥ በቧንቧ (ቫልቭ) ምትክ ቀዶ ጥገና ሙያ ከተካኑ ሆስፒታሎች አንዱ ባንኮክ የሚገኘው ቬጅታኒ ሆስፒታል ነው።
የማዕድን እጥረት የበሽታ ስጋትን ከፍ ሊያደርግ ይችላል – የነገ ጤናዎን ለማረጋገጥ ኦሊጎስካን ያድርጉ
የማዕድን እጥረት እንዴት የበሽታ ስጋትን እንደሚያሳድግ እና ጤናዎን በኦሊጎስካን የማዕድን ደረጃ ማጣሪያ ምርመራ እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ይወቁ። የማዕድን ሚዛን አለመመጣጠንን በመለየት የወደፊት ጤናዎን ይጠብቁ ።
የካንሰር አቫታር (አምሳያ) – ፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ሕክምና
በአጠቃላይ ካንሰርን በመድሃኒት ለማከም የታካሚው ሰውነት ለተሰጡት መድሃኒቶች እንዴት ምላሽ እንደሚሰጥ ለማየት የጥበቃ ጊዜን ይፈልጋል። ምላሹ እንደተጠበቀው ካልሆነ የመድሃኒት አይነት መቀየር ሊያስፈልግ ይችላል።
የካንሰርን ዋና መንስኤ ከፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና ያግኙ እና ያክሙ
በ2021 በተደረገ ጥናት 139,206 አዲስ የካንሰር ታማሚዎች እንደነበሩ እና ከነዚህም ውስጥ 84,073ቱ ሞተው እንደነበር ከብሄራዊ የካንሰር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በታይላንድ ውስጥ በጣም ተስፋፍተው የሚገኙ አምስት የካንሰር ዓይነቶች የጉበት እና የሃሞት ቱቦ ካንሰር፣ የጡት ካንሰር፣ የሳንባ ካንሰር እና የአንጀት እና የፊንጢጣ ካንሰር እንዲሁም የማህፀን በር ካንሰር ናቸው። የካንሰር ሕክምና በአሁኑ ጊዜ በማጣሪያ ቴክኖሎጂዎች እና የኬሞቴራፒ ሕክምናዎች በመታገዝ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና ለእያንዳንዱ በሽተኛ ግላዊ የሕክምና ለማቀድ የተዘጋጁ ናቸው።
የካንሰር ክትባት ተስፋዎችን ወደ ደረጃ -4 የካንሰር ታማሚዎች ማምጣት
በተለምዶ ሰውነታችን ነጭ የደም ሴሎች ያሉት ሲሆን ይህም የውጭ ሴሎችን የሚያጠፋው የበሽታ መከላከያ አካል ነው። ለምሳሌ የታመሙ ሴሎች፣ የባክቴሪያ ሴሎች እና የቫይረስ ሴሎች። ይሁን እንጂ አንዳንድ የካንሰር ሕዋሳት በነጭ የደም ሴሎች እንዳይወድሙ የሚከላከሉበት ዘዴ አላቸው። ስለዚህ ኢሚውኖ ቴራፒ (Immunotherapy) ህክምና ካንሰርን ለማከም ያንን ዘዴ በመግታት እና የሰውነትን ወይም የነጭ የደም ሴሎችን በሽታ የመከላከል ስርዓት በማሳደግ የካንሰር ሕዋሳትን ለመዋጋት አስችሏል።
የሬዙም የውሃ ትነት ሕክምና – ምንም ቀዶ ጥገና ሳያስፈልግ ለቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም ፕሮስቴት እጢ የሚደረግ ዘመናዊ ሕክምና
ቤኒን ፕሮስታቲክ ሃይፐርፕላዝያ ወይም የፕሮስቴት እጢ የሽንት ችግር ምልክቶችን ለምሳሌ እንደ ዳይሱሪያ ፣ ብዙ ጊዜ በሌሊት ሽንት ፣ እንዲሁም ፊኛን ባዶ አለማድረግ ወይም ሽንትን መያዝ አለመቻልን ያስከትላል። እነዚህም የታካሚዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት ሊያስተጓጕሉ ይችላሉ።
የካንሰር ተጋላጭነታችን ለማወቅ፣ ለመከላለል እና ትክክለኛ ህክምና ለማድረግ የሚደረግ የጀነቲክ (ዘረመል) ካንሰር ምርመራ
ዘረመሎች ለብዙ የካንሰር ዓይነቶች እድገት ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። በአሁኑ ጊዜ የሚደረጉ የጄኔቲክ ምርመራዎች
እድሜያቸው ከ40 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ምልክቶችን ከመታየታቸው በፊት የኮሎኖስኮፒ (Colonoscopy) ምርመራ የሚያደርጉባቸው 3 ምክንያቶች
የኮሎሬክታል ካንሰር (Colorectal cancer) በታይላንድ ዜጎች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የተለመደ የካንሰር ዓይነት ነው። ለካንሰር ምርመራ የሚደረግ የኮሎኖስኮፒ (colonoscopy)
የሪዩማቲክ (Rheumatic) የልብ በሽታን ለማዳን የሚወሰዱ የሕክምና ዘዴዎች
የኮቪድ-19 ፀረ-እንግዳ አካል (አንቲቦዲ) መጠን ምርመራ ምንድነው ብለው አስበው ያውቃሉ? እንዲሁም ምርመራውን ለማድረግ ትክክለኛው ጊዜስ መቼ ነው?
ይደውሉልን
(+66)8-522 38888
እባክዎ ቋንቋ ይምረጡ