ውጤታማ ህክምናዎችን በማድረግ ለስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ችግርዎ መፍትሄ ያግኙ
ስንፈተ ወሲብ (Erectile Dysfunction) ጎልማሳ ወንዶች ላይ የሚከሰት የተለመደ የወሲብ ችግር ሲሆን አንድ ሰው የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ለመፈፀም በሚያስችለ መልኩ ብልቱን አጠንክሮ ማቆም አለመቻል ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ጥናቶች እንደሚገምቱት ታይላንድ ውስጥ ከ50%
ስለ ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ – How well do you know about cancer?
ካንሰር (Cancer) በሰው አካል ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ እና ባልተለመደ የሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በመጨረሻም የካንሰር እጢ ይፈጥራል (Cancer Tumor)፡፡
ምላጭ አልባ በሆነው Refractive(በአይን ውስጥ ያለ የብርሃን አቅጣጫ የማስተካከል) የዓይን ቀዶ ጥገና በመታገዝ ዓለምን ይበልጥ ጥርት ባለ እይታ ይመልከቷት – Femto LASIK
Femto LASIK ከየትኛውም አቅጣጫ ጥርት ያለ ዕይታ እንዲያገኙ የሚያስችልዎ ምላጭ አልባ የብርሃን አቅጣጫን የማስተካከል (Refractive eye surgery) የዓይን ቀዶ ጥገና ነው።
ኮምፒውተር ላይ የሚሰሩ ሰዎችን ከሚያጠቁ በጣም ከተለመዱ ዋነኛ ችግሮች መካከል ካርፓል ተነል ሲንድረም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) አንዱ ነው
ከእጃችን ጣቶች መልክት ተቀብሎ ወደጭንቅላት በሚወስደው ነርቭ ላይ የሚከሰት ጫና (Median nerve compression) ወይም እጃችን አንጓ ላይ በሚገኙ ካርፓል በሚባሉ አጥንቶችና ጅማቶች መካከል በሚገኝ መተላለፊያ ላይ የሚከሰት ህመም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) የሚከሰተው ካርፓል ተነል የተባለው መተላለፊያ ላይ እብጠት ሲከሰት፣
የፊንጢጣ ኪንታሮት (Hemorrhoid) አለብዎት? ካለብዎትስ ምን ያህል ከባድ ነው?
ውስጣዊ የፊንጢጣ ኪንታሮት (ሄሞሮይድ - Internal Hemorrhoid) እንደ ክብደት ደረጃቸው በ4 የተለያዩ ደረጃዎች ይመደባሉ።
በ3 ዳይሜንሽናል ዲጂታል ሞግራም (3D Digital Mammogram) እና በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረግ ባዮፕሲ አማካኝነት የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening)
ታይላንድ ለብዙ ተከታታይ ዓመታት በሴቶች የጡት ካንሰር (Breast cancer) ሞት መጠን የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ ቀጥላለች፡፡ በማሞግራም (Mammogram) ማሽን የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening) ከጡት አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር በጋራ
የእግርዎ ጫማዎች ላይ ህመም ሲሰማዎ ህመሙን ለማስታገስ ሞቅ ባለ ወይም በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ እግርዎን ይዘፈዝፋሉ?
ቀኑን ሙሉ የእግር ጉዞ ሲያደርጉ ወይም ቆመው ሲውሉ የድካም ስሜት ሊሰማዎት እና በእግርዎ ጫማ ላይ ህመም ሊያስከትል ይችላል፡፡ ነገር ግን ህመሙን ለማስታገስ እግርዎን ለብ ባለ ወይም በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈውታል? እግርዎን በቀዝቃዛ ወይም በሞቀ ውሃ ውስጥ ለመዘፍዘፍ የተሻለው
Red Cord Suspension ህመም በማስታገስ (Pain Management) አስደናቂ ለውጥ እያመጣ ያለ የሪሃብሊቴሽን ዘዴ ነው
ብዙ ሰዎች ምንም እንኳን በርካታ ህክምናዎችን ቢያደርጉም በከባድ ህመም ከመሰቃየት ሲገላገሉ አይታዩም ህመማቸው አሁንም ድረስ የሚኖርና ክብደቱም እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ይህ ችግር የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ሥራዎቻቸውን፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን እና የአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ Red Cord Suspension
Call us at
(+66)8-522 38888
Please select your language