ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
የታመኑ የጤና ጽሑፎችን ፣ ቪዲዮዎችን እና ዜናዎችን በሁኔታ ወይም በርዕስ ያስሱ
ጽሑፎችን በመጀመሪያ ፊደል ያግኙ
ካንሰር (Cancer) በሰው አካል ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ እና ባልተለመደ የሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በመጨረሻም የካንሰር እጢ ይፈጥራል (Cancer Tumor)፡፡
የካንሰር ማዕከል
ከእጃችን ጣቶች መልክት ተቀብሎ ወደጭንቅላት በሚወስደው ነርቭ ላይ የሚከሰት ጫና (Median nerve compression) ወይም እጃችን አንጓ ላይ በሚገኙ ካርፓል በሚባሉ አጥንቶችና ጅማቶች መካከል በሚገኝ መተላለፊያ ላይ የሚከሰት ህመም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) የሚከሰተው ካርፓል ተነል የተባለው መተላለፊያ ላይ እብጠት ሲከሰት፣
የማገገሚያ ማዕከል
ውስጣዊ የፊንጢጣ ኪንታሮት (ሄሞሮይድ - Internal Hemorrhoid) እንደ ክብደት ደረጃቸው በ4 የተለያዩ ደረጃዎች ይመደባሉ።
የቀዶ ጥገና ሕክምና ማዕከል
ታይላንድ ለብዙ ተከታታይ ዓመታት በሴቶች የጡት ካንሰር (Breast cancer) ሞት መጠን የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ ቀጥላለች፡፡ በማሞግራም (Mammogram) ማሽን የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening) ከጡት አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር በጋራ
የጡት ህክምና ማዕከል
ቀኑን ሙሉ የእግር ጉዞ ሲያደርጉ ወይም ቆመው ሲውሉ የድካም ስሜት ሊሰማዎት እና በእግርዎ ጫማ ላይ ህመም ሊያስከትል ይችላል፡፡ ነገር ግን ህመሙን ለማስታገስ እግርዎን ለብ ባለ ወይም በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈውታል? እግርዎን በቀዝቃዛ ወይም በሞቀ ውሃ ውስጥ ለመዘፍዘፍ የተሻለው
የአጥንት ህክምና ማዕከል
ብዙ ሰዎች ምንም እንኳን በርካታ ህክምናዎችን ቢያደርጉም በከባድ ህመም ከመሰቃየት ሲገላገሉ አይታዩም ህመማቸው አሁንም ድረስ የሚኖርና ክብደቱም እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ይህ ችግር የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ሥራዎቻቸውን፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን እና የአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ Red Cord Suspension
በሚራመዱበት ወቅት የሚቸገሩ ከሆነ እዲሁም ወደ እግሮች የሚዘልቅ ከባድ የጀርባ ህመም የSpondylolisthesis ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ Spondylolisthesis በሁሉም ዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ ሊከሰት ይችላል ነገር ግን ይህ ሁኔታ በቋሚነት በ Oblique Lumbar Interbody Fusion (OLIF)
የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል
በሴቶች ላይ የሚከሰት የጡት ህመም የጡት ካንሰር (Breast cancer) ተጋላጭ መሆናችን አመላካች ከሆኑ ምልክቶች አንዱ ነው፡፡ ምልክቶች በሚከሰቱበት ጊዜ ህመምተኛው የህመሙን መንስኤ