ለአለም አቀፍ ታካሚዎች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

International Customer service

ታካሚው ከመድረሱ በፊት የሚሰጡ (ቅድመ-መድረሻ) አገልግሎቶች

  • የሕክምና ዕቅድ
  • ቅድመ-ቀጠሮ / ቅድመ-ምዝገባ
  • የመጓጓዣ አገልግሎት (ከአየር መንገድ መቀበል)
  • ለቪዛ ማመልከቻ የሚረዳ የግብዣ ደብዳቤ ማቅረብ
  • የመኖሪያ (የማረፊያ ቦታ ማስተካከል)
  • የቀጥታ መስመር የስልክ አገልግሎት

ታካሚው ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ የሚሰጡ (መድረሻ) አገልግሎቶች

  • የደንበኞች አገልግሎት
  • በብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ቡድናችን የማስተርጎም እና የትርጓሜ አገልግሎቶች፡ አማርኛ፣ ቤንጋሊኛ፣ በርማኛ፣ ቻይንኛ፣ ጃፓንኛ፣ ክመርኛ፣ ኮሪያኛ፣ ኔፓልኛ፣ ሩሲያኛ፣ ቬትናምኛ እና ሌሎችም
  • የታካሚ ምዝገባ
  • የቀጠሮ ማስተካከል አገልግሎት
  • የትራንስፖርት አገልግሎት (ከሆቴል ወደ ሆስፒታል እና በተቃራኒው)
  • ቪዛ የማራዘም አገልግሎት
  • ትኬቶችን እንደገና ማስያዝ
  • ታካሚውን ወደ ሀገሩ የመሸኘት አገልግሎት

የመገናኛ መረጃ

English Hotline (+66)85-223- 8888 WhatsApp (+66)85-223- 8888 Email: [email protected]
Bangladeshi Hotline (+66)85-485- 2333 WhatsApp (+66)85-485- 2333 Email: [email protected]
Cambodian Hotline (+66)89-201- 9000 Telegram (+66)89-201- 9000 Email: [email protected]
Chinese Hotline (+66)84-751- 6222 WeChat (vejthani-china) Email: [email protected]
Ethiopian Hotline (+66)90-907- 2560 WhatsApp (+66)90-907- 2560 Email: [email protected]
Myanmar Hotline (+66)81-984- 5111 Viber (+66)81-984- 5111 Email: [email protected]
Russian Hotline (+66)85-230- 5555 Telegram (+66)85-230- 5555 Email: [email protected]
Vietnamese Hotline (+66)97-291- 3351 Zalo (+66)97-291- 3351 Email: [email protected]
Arabic Hotline (+66)84-875-6622 WhatsApp (+66)84-875-6622 Email: [email protected]

የቢሮ አድራሻዎች

በሱቫርናቡህሚ አውሮፕላን ማረፊያ የቬጅታኒ ሆስፒታል ቢሮ

2 ኛ ፎቅ ፣ ጌት 10 የመድረሻ አዳራሽ አቅራቢያ፣ ሱቫርናቡህሚ አየር ማረፊያ ፣ባንኮክ ፣ ታይላንድ

የአገልግሎት ሰዓት፡ 24 ሰዓት ክፍት ነው

ዓለም አቀፍ የደንበኞች አገልግሎት

2ኛ ፎቅ፣ ከሊፍት በግራ በኩል፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል፣ ባንኮክ፣ ታይላንድ

የአገልግሎት ሰዓት: 08:00 AM-5:00 PM.