የጤና መረጃዎች

Result 37 - of

Rehabilitation Center

ጠቅላላ “የህመም” መፍትሄዎች – Total Pain Solutions
የፊዚካል ቴራፒ ሕክምና (Physical therapy) በኦፊስ ሲንድሮም፣ በነርቭ (neuropathic pain) ህመም እና የመገጣጠሚያ ህመም (አርትራይተስ) ለሚሰቃዩ ህመምተኞች ህመምን ለማስታገስ ያገለግላል፡፡ የሪሃብሊቴሽን ባለሙያ (Rehabilitation specialist) ወይም ፊዚያትሪስት (Physiatrist)

የልብና የደም ቧንቧ ጤንነትዎን በልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ያረጋግጡ
የልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ዶክተሮች የልብዎን እና የደም ቧንቧ ስርዓትዎን ጤንነት ለመመርመር የሚረዳቸው እጅግ ውጤታማ የሆነ ዘዴ ነው፡፡ታካሚው ሳይተኛ(ነቅቶ) ነገር ግን በደንብ እንዲረጋጋ በማድረግ የሚከናወን ሰውነትን መቅደድ ሳያስፈልግ (minimally-invasive)

“ቀይ ሥጋ – በፋብሪካ የተቀናበሩ ምግቦች” የአንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) ተጋላጭነትን ይጨምራሉ
ምን ያህሎቻችን በዕለት ተዕለት ምግባችን ውስጥ ለኮሎሬክታል ካንሰር አጋላጭ ነገሮችን አብረን እንደምንጠቀም እናውቃለን በተለይ ደግሞ ቀይ ሥጋ እና የተቀነባበሩ ምግቦችን ስንጠቀም? ለምንበላው ምግብ በቂ ትኩረት ሳንሰጥ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን እንቀጥላለን፡፡ በዋናነት ተጋላጭነትን የሚጨምሩ

ሥር የሰደደ የአፍንጫ መዘጋት (Chronic Nasal Congestion) ችግር መዳን ይችላል
ሥር የሰደደ የአፍንጫ መዘጋት (Chronic Nasal Congestion) ታካሚው ጥሩ ሕይወት እንዳይኖረው ተፅእኖ ያሳድራል፡፡ ይህ ችግር በጥናት እንዲሁም በሥራ ወቅት የሰዎችን ትኩረት ያስተጓጉላል፡፡ መደበኛ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችን ለማከናወን ፈታኝ ሊያደርግብንና ቀኑን ሙሉ በድካም ስሜት ውስጥ እንድናልፍ ወደሚያደርግ የእንቅልፍ እጦት ችግር ሊያመራ ይችላል። የአፍንጫ መዘጋትን ከሚያስከትሉት ምክንያቶች መካከል አንደኛው የአፍንጫ ውስጠኛው ሽፋን (Turbinate) ወይም የአፍንጫ septum ላይ […]

የዓይን ማዕከል

የተራቀቁ የዕይታ ማስተካከያ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጥርት ያለ እይታን ይጎናፀፉ
በዘመናችን ዕይታን ለማስተካከል የሚረዱ በርካታ አመቺ፣ ጊዜ የማይወስዱ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች አሉ፡፡ እነዚህ የዐይናችን ዕይታን ማስተካከያ ቴክኖሎጂዎች መነጽር ማድረግ ወይም ዓይን ላይ የሚለጠፉ ሌንሶችን ለማይፈልጉ ሰዎች ይመከራሉ፡፡

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) ሕክምና ለማግኘት ቬጂታኒ ሆስፒታል ይጎብኙ
የአከርካሪ አጥንታችን ዲስኮች እንደ ትናንሽ ትራሶች በአከርካሪ አጥንቶች መካከል የሚገኘውና የአጥንቶቹን ንክኪ ለመከላከል ወይም ሃይልን ለማመቅ ያገለግላሉ፡፡ ዲስኮች ኒውክሊየስ ፐልፖሰስ (nucleus pulposus)

የኮረና (COVID-19) ክትባት ከመወሰዱ በፊት በሚወሰድበት ወቅት እና ከመወሰዱ በኋላ ማወቅ ያለብዎት ነገር
ክትባት ከመወሰዱ በፊት ስለ COVID-19 ክትባቶች መረጃዎችን ያንብቡ ከዚያም ለክትባት ቀጠሮ ይያዙ፡፡ በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ፣ ቢያንስ 8 ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፣ እንዲሁም አልኮል እና ካፊን የያዙ መጠጦችን ያስወግዱ፡፡ እርጉዝ ሴቶች ወይም ነፍሰ ጡር ስለመሆናቸው ጥርጣሬ ያላቸው ሴቶች የCOVID-19 ክትባት መከተብ የለባቸውም፡፡ ሥር የሰደደ በሽታ ያለባቸው ታካሚዎች ሐኪሙ እንዲያቆሙ

የሮቦቲክ ጉልበት መተኪያ ማዕከል

የጉልበት አንጓ ብግነት (Knee osteoarthritis) ችግርዎን በእነዚህ 3 የሕክምና አማራጮች ያስተካክሉ
ሶስት አይነት የጉልበት አንጓ ብግነትን (Knee osteoarthritis) የምናክምባቸው መንገዶ አሉ። ይሁን እንጂ ለያንዳንዱ ታካሚ እንደህመሙ ክብደት የትኛው ህክምና የተሻለ ያስፈልገዋል የሚለውን የሚወስነው ዶክተሩ ነው። ያለመድሃኒት የሚደረግ ህክምና (Non-Medical Treatment): ለአብዛኛዎች ቀላል ለሆኑ ችግሮች ያለመድሃኒት የሚደረጉ ህክምናዎች በቂ ናቸው። እነሱም ለጉልበት ብግነት መንስኤ የሆኑ ምክንያቶችን መቀነስ; የሰውነት ክብደትን በመቀነስ፣ በተደጋጋሚ የጉልበት ማሳሳቢያዎችን

የአከርካሪ አጥንት ማዕከል

የዲስክ መንሸራተት (Herniated Disc) በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ላይ ይከሰታል
ከጀርባ ተነስቶ ወደታች ወደ እግር እና ጫማ የሚወርድ ህመም አንዳንዴም እግር መደንዘዝና ሃይል ማጣት ሊኖረው ይችላል; እነዚህ ምልክቶች የተለመዱ የዲስክ መንሸራተት
4597