የጤና መረጃዎች

Result 91 - of

የጸረ ባክቴሪያ መድሃኒት አወሳሰድ መመሪያዎች
ብዙ ሰዎች የጸረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች አጠቃቀም እና እነዚህ መድሃኒቶች ከጸረ ብግነት መድሃኒቶች ጋር ምን እንደሚለያያቸው ለማወቅ ግራ ሲጋቡ ይታያል፡፡በእነዚህ መድሃኒቶች የአጠቃቀም ክፍተት ካለ ለከፋ የጤና ችግር የመጋለጥ እድል ይኖራል፡፡ይህ

በጊዜ ከታወቀ መታከም የሚችለው ሊምፎማ
እንደሚታወቀው የካንሰር በሽታ በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ ሰዎች በመግደል ቀዳሚ መሆኑ ይታወቃል፡፡ሊምፎማ በታይላንድ ሀገር ከሚታዩት የካንሰር ህመሞች ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ ህመሙም በማንኛውም እድሜ ክልል ሊከሰት ይችላል፡፡ይህ የካንሰር አይነት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ የበሽታ መከላከያ ህዋሶቻችንን የሚያጠቃ ሲሆን አንዳንዴም ከሊምፍ ኖዶች ውጪ ወደ ሌላ የሰውነታችን ክፍል ሊሰራጭ ይችላል፡፡ነገር ግን ይህ የካንሰር አይነት በጊዜው ከታከመ የበሽታው ደረጃ ከፍተኛ ቢሆንም እንኩዋን የመዳን እድል ይኖረዋል፡፡

Announcement Regarding Valsartan – Blood Pressure Medication
The Food and Drug Administration of Thailand (FDA) has recalled some batches of Valsartan, a medicine used to control blood pressure after the finding that some of its ingredients contain carcinogenic impurities.

ኬሞቴራፒ እና የካንሰር ህክምና
ኬሞቴራፒ ወይም በተለምዶ ‘’ኬሞ’’ ማለት መድሀኒቶችን በመጠቀም በሰውነት ወስጥ የሚገኙ የካንሰር ሴሎችን ማጥቃት ነው፡፡ይህ ህክምና እንዴት ይሰራል ወደሚለው ስንመጣ ከተፈጥሮ ቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ የተራቡትን ሴሎችን እድገት በማቆም እንዲሁም ዝግ በማድረግ ነው፡፡

የመሽናት ችግር አለብዎ ? የፕሮስቴት እጢ ማደግ ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ
BPH (Benign Prostate Hyperplasia) ይህ ችግር 80 ፐርሰንት የሚሆኑት ወንዶች እድሜያቸው እየገፋ ሲሄድ የፕሮስቴት እጢያቸው መጠኑ እያደገ በመሄድ ሽንት መሽናትን አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡ በዚህም ምክኒያት ታማሚዎች የሽንት ፍሰት ዝግ

የጉበት በሽታ አይነቶች ምልክቶች እና ህክምናው
በአጠቃላይ 5 አይነት የጉበት በሽታ ቫይረስ አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም ሄፓታይተስ ኤ፤ቢ፤ሲ፤ዲ እና ኢ ይባላሉ፡፡ከእነዚህ ውስጥ ግን በሽታን በማምጣት የሚታወቁት ቢ እና ሲ የተባሉት ሲሆኑ ሄፓታይተስ ቫይረስ ዲ እና ኢ ደግሞ ብዙም የተለመዱ አይደሉም፡፡

በአነስተኛ ቀዶ ጥገና የሚከናወን የመጀመሪያ ደረጃ የትልቁ አንጀት ካንሰር ህክምና
አብዛኛው የትልቁ አንጀት ካንሰር ወይም የሬክተም እና የትልቁ አንጀት ካንሰር የሚጀምረው በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ በሚፈጠር ኮሎሬክታል አዲኖማ በሚባል እባጭ አይነት ነገር ነው፡፡ በቬጂታኒ ሆስፒታል ጠቅላላ እና የትልቁ አንጀት እና
9797