የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል

የቬጅታኒ ሆስፒታል ኮሎሬክታል ሰርጀሪ ማዕከል እንደ ሄሞሮይድ፣ የሆድ ድርቀት፣ ኢንፍላማቶሪ የአንጀት በሽታ ወይም አይ.ቢ.ዲ (IBD) ፣ የአንጀት ካንሰር፣ የፊንጢጣ ኢንፌክሽን፣ የፊንጢጣ መድማት እና ሌሎች የፊንጢጣ በሽታዎች፣ ለምሳሌ የፊንጢጣ ፊስቱላ እና የፊንጢጣ ማበጥ ላሉ በሽታዎች ህክምና ለመስጠት ዝግጁ ነው። በተጨማሪም የኮሎሬክታል ካንሰር የማጣሪያ ምርመራዎችን እና መከላከያዎችን ቡድናችን ዓለም አቀፋዊ ደረጃቸውን የጠበቁ እና ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ልዩ ባለሙያተኞችን ከመድብለ ዲሲፕሊን ቡድን ጋር ልናቀርብላችሁ ተዘጋጅተናል። በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች፣ መሳሪያዎች እና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ልዩ ባለሙያተኞች በአለምአቀፍ ደረጃ ላይ በመመስረት የተሻለውን ህክምና እንደሚያገኙ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - አርብ: 04.30 pm – 08.00 pm
ቅዳሜ - እሑድ: 08.00 am – 06.00 pm

ቦታ

የኮሎሬክታል ቀዶ ጥገና ማዕከል፣ 3ኛ ፎቅ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ፡ +66(0)2-734-0000 ext. 2715, 2716
የአማርኛ ስልክ መስመር:- (+66)90-907-2560

የሕክምና አገልግሎቶች

 • በኮሎን ወይም በፊንጢጣ ውስጥ ያሉ ያልተለመዱ በሽታዎች ምርመራ
 • የኮሎሬክታል ካንሰር ምርመራ
 • የሆድ ድርቀት ምርመራ እና ሕክምና C
 • የፊንጢጣ ህመም (ፕሮክታልጂያ) ምርመራ
 • የፊንጢጣ መሰንጠቅ ሕክምና
 • የኪንታሮት ሕክምና
 • የፊንጢጣ እብጠት ሕክምና
 • የፊንጢጣ አብሰስ (መግል የያዘ እብጠት) ሕክምና
 • የፊንጢጣ ኢንፌክሽን ምርመራ እና ሕክምና
 • የፊንጢጣ መድማት ምርመራ እና ህክምና
 • የሄማቶኬዚያ (Hematochezia) ምርመራ እና ሕክምና
 • የኮሎሬክታል ካንሰር ሕክምና

ምልክቶች

 • በመጸዳዳት ወቅት መቸገር
 • ሄማቶኬዚያ
 • አነስ ያለ ሰገራ
 • የፊንጢጣ ማሳከክ
 • በሚጸዳዱበት ጊዜ ብቅ የሚል እብጠት
 • የፊንጢጣ ህመም
 • ሰገራ ውስጥ ደም መታየት

ምርመራ

 • የፊንጢጣ ምርመራ
 • ኮሎኖስኮፒ
 • ፕሮክቶስኮፒ
 • ተለዋዋጭ ሲግሞይዶስኮፒ
 • ኮሎኒክ ስቴንት

ከፍተኛ የሕክምና አገልግሎቶች

 • ላፓሮስኮፒክ ኮሎሬክታል ቀዶ ጥገና
 • የላቀ ኮሎኖስኮፒ
 • ኢንዶስኮፒክ ሰብሚውኮሳል ዳይሴክሽን (ኢ.ኤስ.ዲ) እና ኢንዶስኮፒክ ሚውኮሳል ሪሴክሽን (ኢ.ኤም.አር)

የኪንታሮት ወይም ሄሞሮይድ ሕክምና አማራጮች

 • መድሃኒት
 • ባሮን ገን ፣ ራበር ባንድ ሊጌሽን
 • ሌዘር ሄሞሮይዶፕላስቲ
 • ሄሞሮይድክቶሚ
 • ስቴፕልድ ሄሞሮይድክቶሚ
 • በዶፕለር የሚመራ ሄሞሮይዳል አርተሪ ሊጌሽን ወይም የኪንታሮት ደም ቧንቧ መዝጋት

የፊንጢጣ ፊስቱላ ሕክምና አማራጮች

 • ፊስቱሎቶሚ፣ ፊስቱሌክቶሚ፣ LIFT ቴክኒክ
 • አይ ኤንድ ዲ የፔሪአናል እብጠቶች
 • ውስጣዊ ስፊንክቴሮቶሚ
 • ስፊንቴሮፕላስቲ
 • በቪዲዮ የታገዘ የፊንጢጣ ፊስቱላ ሕክምና (ቪ.ኤ.ኤ.ኤፍ.ቲ)

ሌሎች ሕክምናዎች

 • የፊንጢጣ መሰንጠቅ / ውስጣዊ ስፊንቴሮቶሚ ሕክምና
 • ለኮንዲሎማ የሚደረግ ሕክምና

Our Doctors

ASST.PROF.DR. PUNNAWAT CHANDRACHAMNONG

Colorectal Surgery

Surgery
DR. NITIKUN BOONING

Colorectal Surgery

Surgery
DR. NARAIN SANTIKULANONT

Colorectal Surgery

Surgery
DR. WARANYU JIRAMARIT

Colorectal Surgery

Surgery
DR. SUPAKIJ KHOMVILAI

Colorectal Surgery

Surgery
DR.SUKIT PATTARAJIERAPAN

Colorectal Surgery

Surgery
DR. CHANYAWAT SANGSOMWONG

Colorectal Surgery

Surgery
DR. WORAWARN WORASAWATE

Colorectal Surgery

Surgery
DR. PANAT TIPSUWANNAKUL

Colorectal Surgery

Surgery

Other Information