ቬጅታኒ ሆስፒታል "የአጥንት ንጉስ" ነው

እአአ በ1994 የተቋቋመው ቬጅታኒ ሆስፒታል በታይላንድ ውስጥ የጄሲአይ እውቅና ያለው እና እጅግ የላቀ የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ከሚሰጡ ግንባር ቀደም የግል አለም አቀፍ ሆስፒታሎች አንዱ ነው። እጅግ በጣም ጥሩ የሕክምና ቴክኖሎጂዎች፣ በአለም አቀፍ ደረጃ የሰለጠኑ ስፔሻሊስቶች፣ አለም አቀፋዊ ደረጃቸውን የጠበቁ የጤና አጠባበቅ መስፈርቶች እና ትክክለኛ የታይላንድ መስተንግዶ ቁልፍ ብቃቶቻችን ናቸው።

ቬጅታኒ ሆስፒታል ታይላንድ ውስጥ በጠቅላላ የጉልበት ምትክ (ኒ ሪፕሌስመንት) ፕሮግራም፣ በዳሌ አጥንት ምትክ (ሂፕ ሪፕሌስመንት) ፕሮግራም፣ በወገብ ወይም አከርካሪ አጥንት ማስተካከያ እና መጠገኛ (ላምባር ዲኮምፕረሽን ኤንድ ፊክሴሽን) ፕሮግራም የሲሲፒሲ እውቅና ያገኘ የመጀመሪያው ሆስፒታል ሲሆን በቅርብ ጊዜም በአጥንት ህክምና (ኦርቶፔዲክስ) ዘርፍ ላሉት ፕሮግራሞች ዳግመኛ እውቅና ተሰጥቶት ተወዳጅነቱን በማትረፍ እስከ አሁን ድረስ በታካሚው ዘንድ ቬጅታኒ ሆስፒታል “የአጥንት ንጉስ’” የሚለውን ዝና እንደተቀዳጀ ይገኛል።


ሽልማቶች እና እውቅናዎች


የቬጅታኒ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ማዕከል፣ የአከርካሪ አጥንት ማዕከል እና አጠቃላይ የመገጣጠሚያ መተኪያ ማዕከል በባንኮክ ታይላንድ ውስጥ እጅግ የላቀ የአጥንት ህክምና አገልግሎት ይሰጣል።

የአጥንት ንጉስ ጠቅላላ የአጥንት መፍትሄዎች


ሐኪሞቻችን

የሕፃናት የአጥንት ቀዶ ጥገና ሐኪሞች


ሐኪም ያማክሩ

እባክዎን ስለ እርስዎ የጤና ሁኔታ እና ያለፈ ህክምና ታሪክ በተቻለ መጠን ብዙ ዝርዝሮችን ያክሉ፣ ይህም ሐኪሞቻችን የበለጠ ግልጽ እና ትክክለኛ ግምገማ እንዲሰጡዎት ይረዳቸዋል።

ድንገተኛ ሁኔታ ሲያጋጥምዎ እባክዎን ወደ በጥሪ ማዕከል ያግኙን: +66(0)2-734-0000