የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል

የጨጓራ ህክምና እና የሄፕቶሎጂ ማዕከል የምግብ መፍጫ ሥርዓት አካላት የሆኑትን እንደ ምግብ ቧንቧ ፣ ጨጓራ ፣ ትልቁ አንጀት ፣ ትንሽ አንጀት ፣ ሐሞት ፊኛ ፣ ቆሽት እና ጉበት ጋር የተያያዙ በሽታዎችን ለመመርመር እና ለማከም አጠቃላይ አቀራረብን ይሰጣል። ሰራተኞቻችን በዓመት ከ2,000 በላይ የኢንዶስኮፒክ ቀዶ ጥገናዎችን ያካሂዳሉ። ቡድኑ በጨጓራና ሥርዓት እና በጉበት አያያዝ ልዩ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን እና አጋር የጤና ባለሙያዎችን ያቀፈ ነው።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ, ረቡዕ - እሁድ : 08.00 pm - 08.00 pm
ማክሰኞ : 08.00 am - 05.00 pm

ቦታ

የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ: (+66)2-734-0000 Ext. 2960, 2961, 2966
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሠረት ብዙ ዓይነት ሕክምናዎችን እናቀርባለን:-

1) የምግብ መፍጫ ሥርዓት እና የጉበት ችግሮች ወይም በሽታዎች ምክክር

2) በዘመናዊ መሳሪያዎች እና ቴክኖሎጂዎች ምርመራ:-

  • አልትራሳውንድ
  • ኮምፒዩተራይዝድ ቲሞግራፊ (ሲቲ ስካን)
  • ጂ.አይ ኢንዶስኮፒ
  • አልትራሳውንድ
  • ጋስትሮስኮፒ
  • ኮሎኖስኮፒ
  • ሲግሞይዶስኮፒ
  • ፖሊፔክቶሚ
  • ኢንዶስኮፒክ ቫርስያል ሕክምና (ኢ.ቪ.ኤስ፣ኢ.ቪ.ኤል)
  • የጨጓራና የደም መፍሰስ ሕክምና
  • ፐርኩታንየስ ኢንዶስኮፒክ ጋስትሮስቶሚ (ፒ.ኢ.ጂ)
  • ኤንዶስኮፒክ ሬትሮግሬድ
  • ቴራፒዩቲክ ኢ.አር.ሲ.ፒ
  • የሆድ ውስጥ ፊኛ አሰራር
  • በሆድ ውስጥ የሚስተካከል ፊኛ
  • የጨጓራ ፊኛ ማስወገድ

3) የላፕራስኮፒ ቀዶ ጥገና

4) ሽቦ አልባ የጨጓራ ካፕሱል ኢንዶስኮፒ

5) የምግብ መፈጨት ጤና ምክክር እና ክትባቶች

መገልገያዎች

  • አልትራሶኖግራፊ
  • የኮምፒውተር ቶሞግራፊ (ስፓይራል ሲቲ ስካን)
  • ጂ.አይ ኢንዶስኮፒ
  • ጋስትሮስኮፒ
  • ኮሎኖስኮፒ
  • ሲግሞይዶስኮፒ
  • ኢአር.ሲ.ፒ (ኤንዶስኮፒክ ሬትሮግሬድ ኮላንጂዮፓንክሪያቶግራፊ)
  • የአልትራሳውንድ፣ የላይኛው ጂ.አይ እና ባሪየም ኢሜጂንግ የተሟላ አገልግሎት
  • የጨጓራ ፊኛ

Our Doctors

ASST. PROF. DR. PIPIT BURASAKARN

Hepatobiliary Surgery

Surgery
DR. BOONLERT IMRAPORN

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. JADE SUPHAPOL

Hepatobiliary Surgery

Surgery
DR. JEERAWAT MAYTAPA

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. KITTITHAT TANTITANAWAT

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. NATTAKORN WIRIYANUPARB

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. NATWUTPONG LEERATANAKACHORN

Hepatobiliary Surgery

Surgery
DR. PHONTHEP ANGSUWATCHARAKON

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. PRADERMCHAI KONGKAM

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. RACHAWICH CHAREONKUL

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. RAPHEEPHAT TANOMPETSANGA

Hepatobiliary Surgery

Surgery
DR. SASIPIM JAMIKORN

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. SIRINA EKPANYAPONG

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. SOONTHORN CHONPRASERTSUK

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR. SUKPRASERT JUTAGHOKIAT

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR.JUKKAPHOP CHAIKAJORNWAT

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine
DR.NANICHA SIRIWONG

Gastroenterology and Hepatology

Internal Medicine

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ