ስርዓተ-ዕጢ (ኢንዶክሪኖሎጂ)፣ የስኳር ህመም እና ክሊኒካዊ ሥነ-ምግብ ማዕከል

የኢንዶክሪን ማዕከል የተቋቋመው እያደገ የመጣውን የስኳር ህመምተኞች፣ የታይሮይድ በሽታዎች፣ የኒውሮኢንዶክሪን በሽታዎች (neuroendocrine diseases)፣ የሊፒድ እክሎች (lipid disorders)፣ የአጥንት እና የካልሲየም መታወክ ወይም ውፍረት ያለባቸውን ታካሚዎች ፍላጎት ለማሟላት ነው። ማዕከሉ ከላይ የተጠቀሱት በሽታዎች ለታካሚዎች የተሟላ የምርመራ፣ የሕክምና እና የትምህርት አገልግሎት ይሰጣል።

የአገልግሎት ሰዓታት

ሰኞ - እሮብ : 07.00 am - 06.00 pm
ሐሙስ - አርብ : 07.00 am - 05.00 pm
ቅዳሜ - እሁድ እና የህዝብ በዓላት : 07.00 am - 04.00 pm

ቦታ

የኢንዶክሪን ማዕከል፣ 5ኛ ፎቅ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ፡ (+66)(0) 2 734 0000 Ext. 1071, 1072
የአማርኛ ስልክ መስመር: (+66)90-907-2560

አገልግሎቶች

የስኳር በሽታ
ማዕከሉ የስኳር በሽታ ባለሙያዎችን፣ የስኳር በሽታ አስተማሪዎች እና የተመዘገቡ የአመጋገብ ባለሙያዎችን በአንድነት በመሰብሰብ የምክክር፣የምርመራ፣የመከላከያ እና የስኳር ህክምና እና ከበሽታው ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ አገልግሎት ይሰጣል።

የስኳር በሽታ ትምህርት ክፍሎች
ይህ ስለበሽታው አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ የታካሚዎች ቡድን እርስ በርስ የሚገናኙበት ነው።

የታይሮይድ ማዕከል 
ማዕከሉ የሚከተሉትን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል:-

  • የተሟላ የደም ምርመራ
  • ባዮፕሲ
  • የታይሮይድ በሽታዎች፣ መርዛማ ጎይተር (እንቅርት) እና የታይሮይድ ካንሰር የቀዶ ጥገና ሕክምና

መገልገያዎች

  • የግል ምክክር እና የአካል ምርመራ ክፍሎች
  • ሁሉን አቀፍ የምርመራ ዘዴ
  • የበሽታዎችን ውስብስብነት ለመከላከል የምስል እና የላቦራቶሪ ተቋማት
  • ታይሮዴክቶሚ

Our Doctors

DR. AROON KONGCHOO

Endocrinology

Internal Medicine
DR. BANTITA DANSUNTORNWONG

Endocrinology

Internal Medicine
DR. MANAPORN PAYANUNDANA

Endocrinology

Internal Medicine
DR. PIYANUCH PIYASATIT

Endocrinology

Internal Medicine
DR. SOMPORN WONGRAOPRASERT

Endocrinology

Internal Medicine
DR.NUNTIYA THEERAPAKANUNT

Endocrinology

Internal Medicine

ሌላ መረጃ

ጥቅሎች እና ቅናሾች

ተጨማሪ አሳይ

የታካሚ ታሪኮች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ጽሑፎች

ተጨማሪ አሳይ

የጤና ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮዎች)

ተጨማሪ አሳይ