የጤና መረጃዎች

የጉበት ካንሰር መንስኤዎች

Share:

የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:

  • የሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ቫይረስ ኢንፌክሽን: በበሽታው ተይዘን ህክምና ካላገኘን ወይም ለረዥም ጊዜ ሳንታከም ከቆየን በመጨረሻ ወደ ጉበት ካንሰር ይቀየራል።
  • የጉበት ስብ: ከ10-20% የሚሆኑት የጉበት ስብ ያለባቸው በሽተኞች በብዛት የጉበት በሽታ (ሄፓታይተስ) አለባቸው ይሄም የሲሮሲስ እና የካንሰር ተጋላጭነትን ይጨምራል።
  • የአልኮል መጠጥ ሱስ
  • ከልክ ያለፈ ውፍረት
  • ጉበትን የሚጎዱ መድሃኒቶች

ሰውነታችን በህይወት ዘመኑ በሽታን ለመከላከል ከ97% በላይ የሚሆን የሰውነት በሽታ ተከላካዮች (ኢሚውን ሲስተም) ማነቃቃት ይችላል። ይሁን እንጂ 3 ዙር ክትባት በመውሰድ ሄፓታይተስ ቢን መከላከል እንችላለን ይሄም በበሺታው የመያዝ እንዲሁም የጉበት ካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል።

ለጠ መረጃ እባክዎ የGastroenterology and Hepatology ማእከልን ያነጋግሩ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል፣ ወይም በስልክ ቁጥር +66(0)2-734-0000 ext. 2960 or +66(0)90-907-2560 (Ethiopian Hotline) ይደውሉ።

  • Readers Rating
  • Rated 5 stars
    5 / 5 (1 )
  • Your Rating




Related Posts