የኮረና (COVID-19) ክትባት ከመወሰዱ በፊት በሚወሰድበት ወቅት እና ከመወሰዱ በኋላ ማወቅ ያለብዎት ነገር
ክትባት ከመወሰዱ በፊት ስለ COVID-19 ክትባቶች መረጃዎችን ያንብቡ ከዚያም ለክትባት ቀጠሮ ይያዙ፡፡ በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ፣ ቢያንስ 8 ብርጭቆ ውሃ ይጠጡ፣ እንዲሁም አልኮል እና ካፊን የያዙ መጠጦችን ያስወግዱ፡፡ እርጉዝ ሴቶች ወይም ነፍሰ ጡር ስለመሆናቸው ጥርጣሬ ያላቸው ሴቶች የCOVID-19 ክትባት መከተብ የለባቸውም፡፡ ሥር የሰደደ በሽታ ያለባቸው ታካሚዎች ሐኪሙ እንዲያቆሙ
