ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
Explore trusted health articles, videos, and news by condition or topic
Find articles by first letter
የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:
የጉበት ፣ ጣፊያ እና ሀሞት ህክምና ክሊኒክ (ኤች.ፒ.ቢ ክሊኒክ)
ስንፈተ ወሲብ (Impotence)ወይም የወንድ ብልት አለመቆም ችግር ለወንዶች አሳሳቢ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው። ይህ ችግር የወንዶችን በራስ መተማመን የሚቀንስና ፍርሃት የሚያሳድር ነው።
የሽንት ስርዓት እና መራቢያ አካላት (ዩሮሎጂ) እና የወንዶች ጤና ማዕከል
አብዛኛወች ወንዶች ጠዋት ላይ ብልት አለመቆምን ማስተዋል፣ ብልትን ለማቆም መቸገር ወይም የግብረ ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በሚያስችል መልኩ መቆም አለመቻል፣ ወይም የግብረስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ አይነት ችግሮችን ያስተውላሉ።
አብዛኛወቹ የጉበት ካንሰር (Liver cancer)ያለባቸው በሽተኞች ምንም አይነት የበሽታ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን የተወሰኑ አጠራጣሪ የሆኑ ምልክቶች ይኖራሉ ለምሳሌ የሆድ
ስኮላዮሲስ (Scoliosis) በብዙ በሰዎች ላይ የሚከሰት የአከርካሪ አጥንት በሽታ ነው። 80 ከመቶ የሚሆኑት የችግሩ ተጠቂ ሰዎች ምክንያቱ የማይታወቀ (idiopathic) የአከርካሪ መዛባት (ስኮሊዎሲስ : Scoliosis) ሲሆን ሌሎች 20 ከመቶ የሚሆኑት ደግሞ በዘር ውርስ ፣ ባልተለመደ የጡንቻ ነክ በሽታዎች ምክንያት ወዘተ የሚመጣ ነው።
የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል
የጡት ካንሰር ሴቶችን ከሚያጠቁ በጣም የተለመዱ የካንሰር አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የጡት ካንሰር እንደሌሎች የካንሰር ዓይነቶች በክብደት ደረጃው ሲለካ 4 ደረጃዎች አሉት፡፡ ከደረጃ 1-3 ያለ ካንሰር ማለት በመጀመሪያወች ደረጃ ያለ ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ያልተሰራጨና መታከም የሚችል የካንሰር ደረጃ ነው፡፡
የጡት ህክምና ማዕከል
የማህፀን በር ካንሰር በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በጣም የተለመደ የካንሰር ዓይነት ሲሆን ምልክት ሳያሳይ የሴቶችን ጤና አደጋ ላይ የሚጥል በሽታ ነው፡፡ በቀን ውስጥ 14 የሚያህሉ ሴቶች በማህፀን በር ካንሰር ይሞታሉ። ስለዚህ የተሻለ መፍትሄ እና ህክምናን ለማግኘት እንዲሁም ችግሩ የከፋ ደረጃ ላይ ሳይደርስ ለማወቅ የማህጸን ካንሰር ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡
የሴቶች ጤና ማዕከል
የልብ ቫልቭ ደም ወደኋላ መመለስ (የልብ ቫልቭ በአግባቡ አለመዘጋት) ችግር በተወሰኑ ሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችል በሽታ ነው፡፡ በዚህ ዘመን የልብ ቫልቭ አለመዘጋት ችግር የሚገጥማቸው ህመምተኞች የቫልቭ ማስተካከል ቀዶ ጥገና ማግኘት ይችላሉ። ይህ ቀዶ ጥገና አጥጋቢ ውጤት የሚያስገኝ እና ከልብ ቫልቭ ቅያሬ ቀዶ ጥገና ጋር ሲነፃፀሩ የጎንዮሽ ጉዳቱ አነስተኛ ነው፡፡ በተጨማሪም