በአመታዊ ምርመራ ጤንነትዎን ያረጋግጡ – Ensure Your Health with Annual Health Checkup
ዕድሜዎ እየገፋ ሲሄድ ጤናዎ ላይ ለውጥ ይኖራል፡፡ በተለያዩ የሕይወትዎ ደረጃዎች ውስጥ ለተለያዩ በሽታዎች የበለጠ ተጋላጭ ይሆናሉ። እነዚህም በርካታ የካንሰር ዓይነቶችን ፣ የደም ግፊት ፣ የስኳር በሽታ እና የደም ቧንቧ መጥበብ (arteriosclerosis) ችግሮችን ያጠቃልላል። ሁሉም ሰው ዓመታዊ የጤና ምርመራ የማድረግ ልማድ(Annual health checkup) ሊኖረው ይገባል እንዲሁም የራስዎን እና የቤተሰብዎን መልካም ጤንነት ለመጠበቅ ይሄን ተግባር በህይወት ዘመንዎት በቁርጠኝነት ከሚያከናውኗቸው ተ