Red Cord Suspension ህመም በማስታገስ (Pain Management) አስደናቂ ለውጥ እያመጣ ያለ የሪሃብሊቴሽን ዘዴ ነው
ብዙ ሰዎች ምንም እንኳን በርካታ ህክምናዎችን ቢያደርጉም በከባድ ህመም ከመሰቃየት ሲገላገሉ አይታዩም ህመማቸው አሁንም ድረስ የሚኖርና ክብደቱም እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ይህ ችግር የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ሥራዎቻቸውን፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን እና የአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ Red Cord Suspension