ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
Explore trusted health articles, videos, and news by condition or topic
Find articles by first letter
የልብ ቫልቭ በሽታ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው እድሜያቸው ከ40 አመት በላይ በሆኑ ሰወች ላይ ነው ለዚህም ምክንያቱ የህብረ ህዋሳት (tissue) እንደፈለጉ አለመተጣጠፍ ችግር ሲሆን በጊዜ
ኢንዶስኮፕ ማለት ትንሽ ፣ ተጣጣፊ ፣ የብርሃን ጨረር የሚያስተላልፍ ትቦ ሲሆን በላይኛው የስርአተ ልመት ክፍል ውስጥ በማስገባት ጨጓራን፣ ጉሮሮን እና የላይኛው የቀጭን አንጀት ክፍል ላይ ያለ
የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል
የኪንታሮት /ሄሞሮይድ/ ሌዘር ህክምና ዘዴ በአሁኑ ጊዜ 2ኛ እና 3 ኛ ደረጃ ላይ ለደረሰ እና ምልክቶች ለሚያሳይ የኪንታሮት በሽታ የሚመከር ውጤታማ የህክምና ዘዴ ነው:: ለ1ኛ ደረጃ ለሚገኝና ምልክቶችን ለሚያሳይ የኪንታሮት በሽታ የህመም ምልክቶቹ በጣም ከባድ ስላልሆኑ እና በቀዶ ጥገና ቢወገድም ተመልሶ ስለሚተካ ቀዶ ጥገና ማድረግ አይመከርም፡፡ ሐኪም በሚያዩበት ወቅትም በፊንጢጣ የሚገቡ የሰገራ ማለስለሻ መድኀኒቶችን (laxative)
ከ 2 ሰዓታት በላይ ኮምፒዩተር እየተጠቀሙ መቀመጥ የጀርባ ህመም እና እግሮቻችን ላይ የመደንዘዝ ስሜትን ያስከትላል ፡፡ ብዙ ሰዎች ህመሙ ከፍቶ ወደ ዲስክ መንሸራተት እስከሚቀየርበት ጊዜ ድረስ ህመሙን ተቋቁመው ይቆያሉ። የዲስክ መንሸራተት
የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል
ሉኪሚያ ያልተለመደ መልኩ የደም ህዋሳት ከመጠን በላይ በመመረት ምክንያትየሚከሰት የነጭ የደም ሴሎች ካንሰር ነው። ይህ የካንሰር አይነት የሚከሰተው የደም ሴሎች የሚመረቱበት የአጥንት መቅኔ ውስጥ ነው ፡፡ ሰውነታችን ባልተለመደ መልኩ የደም ሴሎችን ከልክ በላይ በሚያመርትበት ጊዜ ጤናማ የደም ሴሎች እንዲቀንሱ ያደርጋል፣በዚህም ምክንያት ጤናማ ያልሆኑ የደም ሴሎች ያሏቸው ታካሚዎች የሚከተሉትን ምልክቶች ይታዩባቸዋል፦ Leukemia
የደም ህክምና (ሄማቶሎጂ) ክሊኒክ
ከስኳር ነጻ ለስላሳ መጠጦች ስኳርን የሚተካ ንጥረነገር ወይም aspartame ይይዛሉ ፣ይህ ንጥረነገር እንደ ስኳር ጣፋጭ ጣዕም የሚሰጥ ሲሆን ስኳር ካላቸዉ ጣፋጮች ይልቅ በጣም አነስተኛ የምግብ ኃይል ይይዛል ስለሆነም ዜሮ-ካሎሪ ያደርገዋል:: ይሁን እንጂ ከስኳር ነፃ የሆኑ ለስላሳ መጠጦችን መጠቀም ክብደታቸውን መቀነስ ለሚፈልጉ ሰዎች ጥሩ ምርጫ ላይሆኑ ይችላሉ፣ ከስኳር ነጻ የለስላሳ
ቺኩንጉንያ (Chikungunya) በአሁኑ ሰአት ታይላንድ ውስጥ በተለያዩ ቦታወች ላይ እየተከሰተ ያለና ምንም አይነት ፀረ-ቫይረስ ክትባትም ሆነ መድሃኒት ሊያድነው የማይችል በሽታ ነው። በሽታውን ልንከላከል የምንችልበት ዘዴ ራሳችን ከትንኝ ንክሻ በመከላከል ነው።
የውስጥ ደዌ ሕክምና ክሊኒክ
አንድ ታካሚ ህመሙ ካንሰር መሆኑ ሲታወቅ የሚያስተናግደው የሞራል ጉዳት እንዲሁም የስነልቦና ጫና ይህ ነው የሚባል አይደለም የህክምናው ጠበብቶችም በየእለቱ ለህሙማኑ የተሻለ ህክምናን ለማቅረብ ደፋ ቀና ከማለታቸውም በላይ በዘርፉ አዳዲስ የህክምና ግኝቶች እየታዩ ሲሆን ዋናው ቁም ነገር የሚታከሙበትን የህክምና ማዕከል መምረጡ ላይ ነው