ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
Explore trusted health articles, videos, and news by condition or topic
Find articles by first letter
አጥንት ጉ ዛሬ ዛሬ ቴክኖሎጂ ያመጣቸው ስማርትፎኖች ጊዜያችንን እየወሰዱ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው አብዛኛዎቻችን ብዙ ሰዓታችንን የምናጠፋው ስክሪን ላይ መሆኑም ይታወቃል ታዲያ ይህ ልማድ ጤናችንን ለከፋ ሁኔታ የሚያጋልጥ እንደሆነስ የምናውቅ ምን ያክሎቻችን ነን
የአከርካሪ አጥንት ህክምና ማዕከል
እንደሚታወቀው እርግዝና ለሁሉም የቤተሰብ አባላት አስደሳች ዜና ቢሆንም እያንዳንዱ እርግዝና በራሱ በጽንሱም ሆነ በእናትየው ላይ አደጋ ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ ስለዚህም አንዲት ሴት ይህንን መልካም ዜና እንደሰማች በቀጥታ
የአለርጂ ችግር በብዛት በህጻናት ላይ የሚታይ ሲሆን የአለርጂ ምንጮችን ስናይ የመጀመሪያው ዘረ-መል ሲሆን ሁለተኛው የአየር እና የምግብ ብክለት ናቸው
ሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል
ለህጻናት የእንቅልፍ ጊዜያቸው ዘና የሚሉበት እንዲሁም ፍጹም እረፍት የሚያደርጉበት ሰዓት ሲሆን በእንቅልፍ ጊዜ የሚከሰት የትንፋሽ ማጠር ግን ህጻናቱ የአየር ቧንቧ መዘጋት እንዲገጥማቸው በማድረግ የአተነፋፈስ መስተጓጎልን ያስከትላል በዚህን ወቅት ደግሞ
ይህ ህክምና በተፈጥሮ ከባቢ አየር ላይ ከሚገኘው የአየር ግፊት ሶስት እጥፍ ከፍ ያለ አየር ለሳንባችን እንዲደርሰው በማድረግ የሚከናወን ሲሆን ለሚከተሉት ህመም አይነቶች ይመረጣል
በተለምዶ የአጥንት መሳሳት የምንለው አጥንታችን ጥንካሬውን አጥቶ ሲሳሳና በዚህም ምክኒያት የአጥንት መድከም ሲኖርነውበአብዛኛው ጊዜ ህመሙ ቢኖርም እንኳን ምንም ምልክት ስለማያሳይ እንዲሁም አንድ ሰው አጥንቱ ቢሳሳ እንኳን አጥንቱ
ይህ ሁኔታ በአብዛኛው በሴቶች ላይ የሚፈጠር የእንቁላል ልቀት ሂደትን ከሚያስተጓጉሉ ተጠቃሽ ምክኒያቶች አንዱ ነው፡፡ይህም ማለት አንድሮጅን የተባለው ሆርሞን ከመጠን በላይ እንዲመረት በማድረግ የወር አበባ ኡደት መዛባትን ማለትም አንዳንዴ
ታይሮድ በፊት ለፊት አንገታችን ላይ የሚገኝ እጢ ሲሆን ሰውነታችን በሁሉም መልኩ የተስተካከለ አሰራር እንዲኖረው የሚያደርጉ ሆርሞኖችን ያመርታል ይህ እንዲሆን ደግሞ “አዮዲን” የተባለ ንጥረ ነገር ያስፈልገዋል፡፡የአዮዲን መጠን አነስተኛ ወይም ከመጠን ማለፍ ደግሞ አጠቃላይ የሰውነታችንን ስርዓት ያውካል፡፡
ስርዓተ-ዕጢ (ኢንዶክሪኖሎጂ)፣ የስኳር ህመም እና ክሊኒካዊ ሥነ-ምግብ ማዕከል