የካንሰር ማዕከል

የካንሰር አቫታር (አምሳያ) – ፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ሕክምና
በአጠቃላይ ካንሰርን በመድሃኒት ለማከም የታካሚው ሰውነት ለተሰጡት መድሃኒቶች እንዴት ምላሽ እንደሚሰጥ ለማየት የጥበቃ ጊዜን ይፈልጋል። ምላሹ እንደተጠበቀው ካልሆነ የመድሃኒት አይነት መቀየር ሊያስፈልግ ይችላል።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰርን ዋና መንስኤ ከፕረሲዥን (ትክክለኛ) የካንሰር ህክምና ያግኙ እና ያክሙ
በ2021 በተደረገ ጥናት 139,206 አዲስ የካንሰር ታማሚዎች እንደነበሩ እና ከነዚህም ውስጥ 84,073ቱ ሞተው እንደነበር ከብሄራዊ የካንሰር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ አረጋግጧል። በታይላንድ ውስጥ በጣም ተስፋፍተው የሚገኙ አምስት የካንሰር ዓይነቶች የጉበት እና የሃሞት ቱቦ ካንሰር፣ የጡት ካንሰር፣ የሳንባ ካንሰር እና የአንጀት እና የፊንጢጣ ካንሰር እንዲሁም የማህፀን በር ካንሰር ናቸው። የካንሰር ሕክምና በአሁኑ ጊዜ በማጣሪያ ቴክኖሎጂዎች እና የኬሞቴራፒ ሕክምናዎች በመታገዝ የጎንዮሽ ጉዳቶችን ለመቀነስ እና ለእያንዳንዱ በሽተኛ ግላዊ የሕክምና ለማቀድ የተዘጋጁ ናቸው።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰር ክትባት ተስፋዎችን ወደ ደረጃ -4 የካንሰር ታማሚዎች ማምጣት
በተለምዶ ሰውነታችን ነጭ የደም ሴሎች ያሉት ሲሆን ይህም የውጭ ሴሎችን የሚያጠፋው የበሽታ መከላከያ አካል ነው። ለምሳሌ የታመሙ ሴሎች፣ የባክቴሪያ ሴሎች እና የቫይረስ ሴሎች። ይሁን እንጂ አንዳንድ የካንሰር ሕዋሳት በነጭ የደም ሴሎች እንዳይወድሙ የሚከላከሉበት ዘዴ አላቸው። ስለዚህ ኢሚውኖ ቴራፒ (Immunotherapy) ህክምና ካንሰርን ለማከም ያንን ዘዴ በመግታት እና የሰውነትን ወይም የነጭ የደም ሴሎችን በሽታ የመከላከል ስርዓት በማሳደግ የካንሰር ሕዋሳትን ለመዋጋት አስችሏል።

የካንሰር ማዕከል

የካንሰር ተጋላጭነታችን ለማወቅ፣ ለመከላለል እና ትክክለኛ ህክምና ለማድረግ የሚደረግ የጀነቲክ (ዘረመል) ካንሰር ምርመራ
ዘረመሎች ለብዙ የካንሰር ዓይነቶች እድገት ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። በአሁኑ ጊዜ የሚደረጉ የጄኔቲክ ምርመራዎች

የካንሰር ማዕከል

ከአፍንጫ ጀርባ ወደ አንገት መውረጃ ባለው የሰውነት ክፍል ላይ ለሚከሰት ካንሰር (Nasopharyngeal Cancer) ሊያጋልጡን የሚችሉ 4 ምክንያቶች
ከአፍንጫ ጀርባ ወደ አንገት መውረጃ ባለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ካንሰር (Nasopharyngeal Cancer) በምን እንደሚከሰት ትክክለኛ ምክንያቱ አልታወቀም። ይሁን እንጂ ለበሽታው አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የተለያዩ ምክንያቶች እንዳሉ ይታመናል።

የካንሰር ማዕከል

ሊምፎማ (Lymphoma) ከምናስበው በላይ እየበዛ የመጣ በሽታ ነው
ሊምፎማ (Lymphoma) በማንኛውም ሰአት ሊያጠቁን ከሚችሉ ከባድ በሽታዎች አንዱ ነው። ሊምፍኖዶች በሰውነታችን ውስጥ በሁሉም ቦታ ላይ ለምሳሌ፦ በአንገት፣ በብብታችን ውስጥ፣ ክርናችን ውስጥ፣

የካንሰር ማዕከል

ስለ ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ – How well do you know about cancer?
ካንሰር (Cancer) በሰው አካል ውስጥ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ እና ባልተለመደ የሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በመጨረሻም የካንሰር እጢ ይፈጥራል (Cancer Tumor)፡፡

የካንሰር ማዕከል

የሳምባ ካንሰር (Lung cancer) በጊዜ ከተደረሰበት ሊድን ይችላል
የሳንባ ካንሰር (Lung cancer) ከቁጥጥር ውጭ በሆነ የሳንባ ሕዋሳት መመረት ምክንያት የሚመጣ በሽታ ሲሆን በመጨረሻም ካንሰራማ የሆነ የሳንባ እጢ በመመስረት የሳንባው ተግባር ይቀንሳል፡፡ እንደ ክብደቱ ዓይነት የሳንባ ካንሰር በ2 ይከፈላል እነሱም:- Non-Small Cell Lung Cancer

የካንሰር ማዕከል

የጡት ካንሰር – Breast cancer
ሴቶችን የሚያጠቃ በጣም የተለመደ የካንሰር አይነት ነው። የሴቶች እድሜ እየጨመረ በሄደ ቁጥር ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታችው በዛው ልክ እየጨመረ ይሄዳል። በመሆኑም ሁሉም ሴቶች አመታዊ የጡት ካንሰርን የመለየት የማሞግራም (Mammogram) ምርመራ ማድረግ አለባቸው። እድሜያቸው
99