ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
የታመኑ የጤና ጽሑፎችን ፣ ቪዲዮዎችን እና ዜናዎችን በሁኔታ ወይም በርዕስ ያስሱ
ጽሑፎችን በመጀመሪያ ፊደል ያግኙ
ያልተለመደ የምግብ መፈጨት (metabolism) ችግር ፣ የስሜት መለዋወጥ እና የፀጉር መነቃቀል ያጋጥሙዎታል? እነዚህ የታይሮይድ በሽታ (Thyroid disease) ምልክቶች ናቸው። ለወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን ቀድሞ ለመከላከል አሁንኑ ምርመራ ማድረግና የሕክምናን አገልግሎት ማግኘት አለብዎት፡፡
ስርዓተ-ዕጢ (ኢንዶክሪኖሎጂ)፣ የስኳር ህመም እና ክሊኒካዊ ሥነ-ምግብ ማዕከል
ታይሮድ በፊት ለፊት አንገታችን ላይ የሚገኝ እጢ ሲሆን ሰውነታችን በሁሉም መልኩ የተስተካከለ አሰራር እንዲኖረው የሚያደርጉ ሆርሞኖችን ያመርታል ይህ እንዲሆን ደግሞ “አዮዲን” የተባለ ንጥረ ነገር ያስፈልገዋል፡፡የአዮዲን መጠን አነስተኛ ወይም ከመጠን ማለፍ ደግሞ አጠቃላይ የሰውነታችንን ስርዓት ያውካል፡፡