ለአለም አቀፍ ታካሚዎች የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ታካሚው ከመድረሱ በፊት የሚሰጡ (ቅድመ-መድረሻ) አገልግሎቶች
- የሕክምና ዕቅድ
- ቅድመ-ቀጠሮ / ቅድመ-ምዝገባ
- የመጓጓዣ አገልግሎት (ከአየር መንገድ መቀበል)
- ለቪዛ ማመልከቻ የሚረዳ የግብዣ ደብዳቤ ማቅረብ
- የመኖሪያ (የማረፊያ ቦታ ማስተካከል)
- የቀጥታ መስመር የስልክ አገልግሎት
ታካሚው ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ የሚሰጡ (መድረሻ) አገልግሎቶች
- የደንበኞች አገልግሎት
- በብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ቡድናችን የማስተርጎም እና የትርጓሜ አገልግሎቶች፡ አማርኛ፣ ቤንጋሊኛ፣ በርማኛ፣ ቻይንኛ፣ ጃፓንኛ፣ ክመርኛ፣ ኮሪያኛ፣ ኔፓልኛ፣ ሩሲያኛ፣ ቬትናምኛ እና ሌሎችም
- የታካሚ ምዝገባ
- የቀጠሮ ማስተካከል አገልግሎት
- የትራንስፖርት አገልግሎት (ከሆቴል ወደ ሆስፒታል እና በተቃራኒው)
- ቪዛ የማራዘም አገልግሎት
- ትኬቶችን እንደገና ማስያዝ
- ታካሚውን ወደ ሀገሩ የመሸኘት አገልግሎት
የመገናኛ መረጃ
| English Hotline | (+66)85-223- 8888 | WhatsApp (+66)85-223- 8888 | Email: [email protected] |
| Bangladeshi Hotline | (+66)85-485- 2333 | WhatsApp (+66)85-485- 2333 | Email: [email protected] |
| Cambodian Hotline | (+66)89-201- 9000 | Telegram (+66)89-201- 9000 | Email: [email protected] |
| Chinese Hotline | (+66)84-751- 6222 | WeChat (vejthani-china) | Email: [email protected] |
| Ethiopian Hotline | (+66)90-907- 2560 | WhatsApp (+66)90-907- 2560 | Email: [email protected] |
| Myanmar Hotline | (+66)81-984- 5111 | Viber (+66)81-984- 5111 | Email: [email protected] |
| Russian Hotline | (+66)85-230- 5555 | Telegram (+66)85-230- 5555 | Email: [email protected] |
| Vietnamese Hotline | (+66)97-291- 3351 | Zalo (+66)97-291- 3351 | Email: [email protected] |
| Arabic Hotline | (+66)84-875-6622 | WhatsApp (+66)84-875-6622 | Email: [email protected] |
የቢሮ አድራሻዎች
በሱቫርናቡህሚ አውሮፕላን ማረፊያ የቬጅታኒ ሆስፒታል ቢሮ
2 ኛ ፎቅ ፣ ጌት 10 የመድረሻ አዳራሽ አቅራቢያ፣ ሱቫርናቡህሚ አየር ማረፊያ ፣ባንኮክ ፣ ታይላንድ
የአገልግሎት ሰዓት፡ 24 ሰዓት ክፍት ነው
ዓለም አቀፍ የደንበኞች አገልግሎት
2ኛ ፎቅ፣ ከሊፍት በግራ በኩል፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል፣ ባንኮክ፣ ታይላንድ
የአገልግሎት ሰዓት: 08:00 AM-5:00 PM.
