Rehabilitation Center

የአንጎል ውስጥ ደም ዝውውር በሽታ (Cerebrovascular disease or Stroke) ያለባቸው ታካሚዎች በሮቦት በታገዘ ሪሃብሊቴሽን ማገገም ይችላሉ
Ischemic stroke የታይላንድ ዜጎች ላይ በብዛት ይገኛል። ሕመሙ በሁለት ዓይነት ይከፈላል፦ thrombotic stroke ይህም በደም ሥሮች ውስጥ ስብ እና ኮሌስትሮል በመከማቸቱ ምክንያት የደም ወሳጅ ቧንቧዎች መጥበብ እና በመጨረሻም የደም ፍሰት ይቀንሳል። embolic stroke

Rehabilitation Center

ኮምፒውተር ላይ የሚሰሩ ሰዎችን ከሚያጠቁ በጣም ከተለመዱ ዋነኛ ችግሮች መካከል ካርፓል ተነል ሲንድረም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) አንዱ ነው
ከእጃችን ጣቶች መልክት ተቀብሎ ወደጭንቅላት በሚወስደው ነርቭ ላይ የሚከሰት ጫና (Median nerve compression) ወይም እጃችን አንጓ ላይ በሚገኙ ካርፓል በሚባሉ አጥንቶችና ጅማቶች መካከል በሚገኝ መተላለፊያ ላይ የሚከሰት ህመም (Carpal Tunnel Syndrome (CTS)) የሚከሰተው ካርፓል ተነል የተባለው መተላለፊያ ላይ እብጠት ሲከሰት፣

Rehabilitation Center

Red Cord Suspension ህመም በማስታገስ (Pain Management) አስደናቂ ለውጥ እያመጣ ያለ የሪሃብሊቴሽን ዘዴ ነው
ብዙ ሰዎች ምንም እንኳን በርካታ ህክምናዎችን ቢያደርጉም በከባድ ህመም ከመሰቃየት ሲገላገሉ አይታዩም ህመማቸው አሁንም ድረስ የሚኖርና ክብደቱም እየጨመረ ይሄዳል፡፡ ይህ ችግር የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ሥራዎቻቸውን፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን እና የአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ Red Cord Suspension

Rehabilitation Center

የቬጅታኒ ሆስፒታል ዘመናዊ የሪሃብሊቴሽን ማዕከል – Vejthani Hospital’s Advanced Rehabilitation Center
ሙሉ እንቅስቃሴ ማድረግ የሚችል ሰውነት ለጤናማ ሕይወት መኖር ቁልፍ ነገር ነው። ያሰብናቸውን ነገሮች ለመፈፀም ያስችለናል እንዲሁም ቤተሰባችን እና የምንወዳቸውን ሰዎች ድጋፍ ማድረግ እንድንችል ያግዘናል፡፡ የሰውነት እንቅስቃሴ መዛባት የምንላቸው

Rehabilitation Center

ጠቅላላ “የህመም” መፍትሄዎች – Total Pain Solutions
የፊዚካል ቴራፒ ሕክምና (Physical therapy) በኦፊስ ሲንድሮም፣ በነርቭ (neuropathic pain) ህመም እና የመገጣጠሚያ ህመም (አርትራይተስ) ለሚሰቃዩ ህመምተኞች ህመምን ለማስታገስ ያገለግላል፡፡ የሪሃብሊቴሽን ባለሙያ (Rehabilitation specialist) ወይም ፊዚያትሪስት (Physiatrist)
55