ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
Explore trusted health articles, videos, and news by condition or topic
Find articles by first letter
በጡት ካንሰር (Breast Cancer) የግንዛቤ ወር ውስጥ እራስዎን ያበረታቱ። ማሞግራም (Mammogram) እና ባዮፕሲዎችን ጨምሮ ስለ ውጤታማ የጡት ካንሰር ምርመራ
የጡት ህክምና ማዕከል
ታይላንድ ለብዙ ተከታታይ ዓመታት በሴቶች የጡት ካንሰር (Breast cancer) ሞት መጠን የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛ ቀጥላለች፡፡ በማሞግራም (Mammogram) ማሽን የሚደረግ የጡት ካንሰር ምርመራ (Breast cancer screening) ከጡት አልትራሳውንድ ምርመራ ጋር በጋራ
በሴቶች ላይ የሚከሰት የጡት ህመም የጡት ካንሰር (Breast cancer) ተጋላጭ መሆናችን አመላካች ከሆኑ ምልክቶች አንዱ ነው፡፡ ምልክቶች በሚከሰቱበት ጊዜ ህመምተኛው የህመሙን መንስኤ
ሴቶችን የሚያጠቃ በጣም የተለመደ የካንሰር አይነት ነው። የሴቶች እድሜ እየጨመረ በሄደ ቁጥር ለጡት ካንሰር ተጋላጭነታችው በዛው ልክ እየጨመረ ይሄዳል። በመሆኑም ሁሉም ሴቶች አመታዊ የጡት ካንሰርን የመለየት የማሞግራም (Mammogram) ምርመራ ማድረግ አለባቸው። እድሜያቸው
የጡት ካንሰር ሴቶችን ከሚያጠቁ በጣም የተለመዱ የካንሰር አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የጡት ካንሰር እንደሌሎች የካንሰር ዓይነቶች በክብደት ደረጃው ሲለካ 4 ደረጃዎች አሉት፡፡ ከደረጃ 1-3 ያለ ካንሰር ማለት በመጀመሪያወች ደረጃ ያለ ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ያልተሰራጨና መታከም የሚችል የካንሰር ደረጃ ነው፡፡