የልብና የደም ቧንቧ ጤንነትዎን በልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ያረጋግጡ
የልብ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization) ዶክተሮች የልብዎን እና የደም ቧንቧ ስርዓትዎን ጤንነት ለመመርመር የሚረዳቸው እጅግ ውጤታማ የሆነ ዘዴ ነው፡፡ታካሚው ሳይተኛ(ነቅቶ) ነገር ግን በደንብ እንዲረጋጋ በማድረግ የሚከናወን ሰውነትን መቅደድ ሳያስፈልግ (minimally-invasive)
