ስርዓተ-ዕጢ (ኢንዶክሪኖሎጂ)፣ የስኳር ህመም እና ክሊኒካዊ ሥነ-ምግብ ማዕከል
የታይሮይድ በሽታ (Thyroid Disease) ለሕይወት አስጊ የሆነ በሽታ ነው
ያልተለመደ የምግብ መፈጨት (metabolism) ችግር ፣ የስሜት መለዋወጥ እና የፀጉር መነቃቀል ያጋጥሙዎታል? እነዚህ የታይሮይድ በሽታ (Thyroid disease) ምልክቶች ናቸው። ለወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን ቀድሞ ለመከላከል አሁንኑ ምርመራ ማድረግና የሕክምናን አገልግሎት ማግኘት አለብዎት፡፡