ቬጅታኒ ሆስፒታልን ምን ተመራጭ ያደርገዋል?
ማረፊያዎች እና ሆቴሎች
የልብ ማዕከል
የጤና ምርመራ ፕሮግራም
የሽባነት (paralysis) ወይም መንቀሳቀስ አለመቻል (paresis) ስጋትን...
Explore inspiring patient stories by condition or journey
አቶ አሰፋ ጉያ ገመዳ በጤናቸው ላይ ጉዳት እያደረሰ ላለው የአንጎል ዕጢ ህክምና ለማግኘት ወስነዋል። ቬጅታኒ ሆስፒታል እንደደረሱም ራሱን የቻለ የነርቭ ቀዶ ጥገና ሐኪሞች ቡድን ጥልቅ ምርመራዎችን አድርገዋል
የነርቭ ሕክምና (ኒውሮሳይንስ) ማዕከል
አቶ ጄርዚ ለዓመታት በተወሰኑ ምልክቶች ሲሰቃይ ነበር፤ ግን ለምን እንደሆነ አያውቅም። በአንጎል ውስጥ ያለው እብጠት ጉዳት ማድረስ ጀምረ።
አቶ ካርማ ቺሪንግ ጉሩንግ በቬጅታኒ ሆስፒታል ሄፓቴክቶሚ በተሳካ ሁኔታ ተደርጎላቸዋል።
የጉበት ፣ ጣፊያ እና ሀሞት ህክምና ክሊኒክ (ኤች.ፒ.ቢ ክሊኒክ)
ወይዘሮ ቲን ዮ በትልቅ ሄፓቲክ ሲስት ምክንያት በሆዷ አካባቢ መጨናነቅ እና ምቾት ያለመሰማት የነበራቸው ሲሆን ወደ ፊት ለመራመድ፣ ለመቀመጥ እና ለመቆም በጣም ይከብዳቸው ነበር።
አመታዊ የጤና ምርመራ ስለ ጤናዎ እና ሊኖሩ ለሚችሉ የተለያዩ በሽታዎች መረጃ ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ ነው። ያልተለመዱ ነገሮችን አስቀድሞ ማወቅ ተገቢውን ህክምና ለማቀድ ያስችላል።
ዋና የጤና እንክብካቤ ማዕከል
አቶ ተስፋዬ ይፍሩ ሐጎስ በሳንባ ውስጥ የደም መርጋት (pulmonary embolism) ከአመት በላይ ሲሰቃዩ የነበሩ እና ከ20 ደቂቃ በላይ ያለ ኦክሲጅን ታንክ መኖር የማይችሉ የነበሩ ታካሚ አሁን
የመተንፈሻ አካላት ክሊኒክ
ወይዘሮ ኪን ስዌ ስዌ ቱን በቬጅታኒ ሆስፒታል ለአራት ዓመታት የኮሎሬክታል ካንሰርን ታግላለች ። ለህክምና ያላት ቁርጠኝነት እና የህክምና ቡድኑ እውቀት አወንታዊ ውጤት አስገኝቷል። በአሁኑ ጊዜ በጤናዋ ላይ መሻሻል እያሳየች ነው።
የኮሎሬክታል የቀዶ ጥገና ማዕከል
ችግሬ ስለ ልብ እና ሳንባ ነበር። ችግሮቼን ኤክስሬይ እና ቪዲዮ እያሳዩኝ ነው የጠቆሙኝ።