



- አጠቃላይ የሕፃናት ህክምና
- የሕፃናት የሳንባ ህክምና
- የአራስ ሕፃናት ህክምና (ኒዮናቶሎጂ)
- የሕፃናት እድገት እና ባህሪ
- የሕፃናት አለርጂ እና የበሽታ መከላከል ስርዓት
- የሕፃናት አመጋገብ
- የሕፃናት የጨጓራ እና የጉበት (ሄፓቶሎጂ) ህክምና
- የሕፃናት የነርቭ ህክምና
- የሕፃናት የስነ-አዕምሮ ህክምና
- የሕፃናት የልብ ህክምና
- የሕፃናት ኢንዶክሪኖሎጂ ህክምና
- የሕፃናት የደም ህክምና-ኦንኮሎጂ
- የሕፃናት የኩላሊት ህክምና (ኔፍሮሎጂ)
- የሕፃናት ቀዶ ጥገና ህክምና
- የሕፃናት የቆዳ ህክምና
- የሕፃናት ተላላፊ በሽታዎች ህክምና
- የሕፃናት ሕክምና የአጥንት ህክምና
የአገልግሎት ሰዓታት
ሰኞ - እሁድ : 08.00 am - 08.00 pm
ቦታ
ሱፐር ኪድስ የልጆች ሕክምና ማዕከል፣ 3ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል
ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች
ይደውሉ: (+66)2-734-0000 ext. 3310, 3312, 3319
አገልግሎቶች
የጤናማ ህፃናት ክሊኒክ
- የኢንፍሉዌንዛ፣ ቺክን ፖክስ፣ ሄፓታይተስ ኤ፣ ሮታቫይረስ እና የሳንባ ምች ክትባቶችን ጨምሮ በሕዝብ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሁሉንም የሚመከሩ ክትባቶችን መስጠት።
- አመታዊ የጤና ምርመራዎች፣ የቅድመ ትምህርት ቤት የጤና ምርመራዎች ከተበጁ ፓኬጆች ጋር በሁሉም እድሜ ላሉ ልጆች የምርመራ ፕሮግራሞች
አዲስ የተወለዱ ሕፃናት እንክብካቤ ክሊኒክ
- በተለያየ ዕድሜ ላይ ላሉ ህፃናት ስለ ወተት እና ተጨማሪ የምግብ ማሟያዎች እንዲሁም ለላም ወተት አለርጂክ ለሆኑ የሕፃናት ታካሚዎች፣ ወዘተ.
- እንደ ቆዳ መገርጣት፣ ያለጊዜው መወለድ፣ ወዘተ የመሳሰሉ አዲስ የተወለዱ ህፃናት ሕመሞችን መመርመር እና ማከም።
የአለርጂ እና የበሽታ መከላከያ ክሊኒክ
- ሥር የሰደደ ራይናይተስ (Rhinitis) ፣ ሥር የሰደደ ሳይነስ (Sinusitis)፣ ብሮንካይተስ፣ የሳምባ ምች፣ አለርጂ ወይም ከሳንባ ነቀርሳ ታካሚዎች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ህፃናት ምርመራ እና ሕክምና
- የቆዳ አለርጂ ምርመራ
- የሳንባ ነቀርሳ እና የሳንባ ተግባር ምርመራ
ኢንዶክሪኖሎጂ እና የስኳር በሽታ ክሊኒክ
- የሆርሞን መዛባት ላለባቸው ልጆች ምርመራ እና ምክክር
- የእድገት እና የክብደት መቀነስ ክሊኒክ
- ቅድመ ጉርምስና እድሜ ላይ ላሉ ልጆች ምርመራ
የህጻናት እና የታዳጊዎች የሥነ-አዕምሮ ክሊኒክ
- እንደ ኤ.ዲ.ኤች.ዲ (ADHD)፣ ኦቲዝም፣ የመማር እክል፣ ባህሪ እና ማህበራዊ ችግሮች፣ የዘገየ ንግግር፣ ዝምተኝነት፣ የባህሪ ግትርነት፣ ወዘተ የመሳሰሉ የአዕምሮ ጤና ስጋቶች ላላቸው ህጻናት እና ታዳጊዎች ማማከር እና ህክምና
- የ አይ.ኪው ኢ.ኪው (IQ/EQ) እና የልጆች አዕምሮ እድገትን የሚያነቃቃ ፈተና
የኔፍሮሎጂ እና ዩሮሎጂ ክሊኒክ
- የኩላሊት፣ የሽንት ቧንቧ እና የሽንት ስርዓት በሽታዎችን መመርመር እና ማከም
- የአልትራሳውንድ፣ የቪ.ሲ.ጂ (VCG) እና የሲቲ ስካን (CT- Scan) ምስል ለዩሮሎጂ ምርመራ
የጨጓራና ትራክት እና ሄፓቶሎጂ ክሊኒክ
- እንደ የሆድ ድርቀት ፣ ተቅማጥ ፣ ሥር የሰደደ እና አጣዳፊ የሆድ ህመም እና የአንጀት መዘጋት ያሉ በልጆች ላይ የሚከሰቱ የጨጓራ ትራክት በሽታዎችን መመርመር እና ማከም
- ከኮሎንኮስኮፒ ጋር የምርመራ አገልግሎቶችን መስጠት
የሕፃናት የልብና የደም ሥር (Cardiovascular) ክሊኒክ
- ኢኬጂ (EKG) ፣ ኢኮ ካርዲዮግራም (Echo Cardiogram) እና የልብ ምርመራ አገልግሎቶች
የቀዶ ጥገና ክሊኒክ
- እንደ ግርዛት፣ ኸርኒያ (Hernias)፣ ትርፍ ጣቶች እና የምላስ መተሳሰር ላላቸው ልጆች የቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት
የልጆች እድገት ክሊኒክ
- በእያንዳንዱ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ልጆች እድገት ምክር እና ምርመራ
የኒውሮሎጂ እና የህፃናት የእድገት ህክምና ክሊኒክ
- በልጆች ላይ የነርቭ በሽታዎች ምርመራ እና ሕክምና
- ኢ.ኢ.ጂ (EEG) ፣ ኤም.አር.አይ (MRI) እና ሲ.አይ (CI) ምርመራ
- የልጆችን በእንቅልፍ የማንኮራፋት ምርመራ
የደም ህክምና እና ኦንኮሎጂ ክሊኒክ
- የደም ማነስ እና የደም ማዕድን እጥረት ምርመራ እና ሕክምና
- የደም ማነስ እና ታላሴሚያ (Thalassemia) ምርመራ እና አያያዝ
- ትሮምቦሳይቶፔኒያ (Thrombocytopenia)
- እንደ ሉኪሚያ እና የአንጎል ካንሰር ያሉ በልጆች ላይ ለሚከሰት ካንሰር ምክር
የቅድመ ኢንሹራንስ ሕክምና ምርመራ
አጠቃላይ የሕፃናት ሕክምና
- እንደ ጉንፋን፣ ብሮንካይተስ፣ ተላላፊ በሽታዎች፣ ኢንፍሉዌንዛ እና የዴንጊ ትኩሳት ያሉ የተለመዱ የልጅነት ሕመሞች ምርመራ እና ሕክምና
መገልገያዎች
- 14 የተመላላሽ ታካሚ ምርመራ ክፍሎች
- 2 የሕክምና ክፍሎች
- የመመልከቻ ክፍል
- የእድገት ምርመራ ክፍል
- የጡት ማጥቢያ ክፍል
- የመጫወቻ ቦታ
- ሕመም ላለባቸው ልጆች እና ጤናማ ልጆች ተለያይተው የተከፋፈሉ ዞኖች
- 50 የመቆያ መቀመጫዎች
- የልጆች መጸዳጃ ቤት































