ዶክተር

Overview

November 29, 2019

በቬጅታኒ ሆስፒታል ያለው የመተንፈሻ አካላት ክሊኒክ የተሟላ የህክምና ምርመራ እና የመተንፈሻ አካላትን ህክምና ያቀርባል። ለታካሚዎች ጥሩ ህክምና እና እንክብካቤ ለመስጠት ሁሉም ዶክተሮች እና የህክምና ሰራተኞች በቡድን ሆነው ይሰራሉ።

የአገልግሎት ሰዓታት

ማክሰኞ : 08.00 am - 05.00 pm

ረቡዕ, ሐሙስ : 08.00 am - 08.00 pm

አርብ : 08.00 am - 04.00 pm

ቅዳሜ : 08.00 am - 12.00 pm

ቦታ

የመተንፈሻ አካላት ክሊኒክ፣ 1ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል

ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች

ይደውሉ: (+66)2-734-0000 ext. 2200, 2204

አገልግሎቶች

  • ብሮንካይተስ
  • አስም
  • ሲ.ኦ.ፒ.ዲ (COPD)
  • የሳንባ ምች ወይም ኒሞኒያ
  • የመተንፈሻ አካላት ውድቀት
  • የፕሌዩራል (Pleural) ወይም የሳንባ ሽፋን በሽታዎች
  • የሳንባ ነቀርሳ በሽታ
  • የሳንባ ተግባርን ከ ፕልሞናሪ ፈንክሽን (pulmonary function test) ምርመራ ወይም ስፓይሮሜትሪ (Spirometry) ጋር መገምገም
  • ሌሎች ውስብስብ የሳንባ እና የአየር ቱቦ በሽታዎች

መገልገያዎች

  • የሳንባ ተግባር ምርመራ
  • የደረት ራጅ
  • የደረት ሲቲ ስካን
  • ብሮንኮስኮፕ እና ባዮፕሲ እና ሌሎችም
Back to top

Conditions Treated

የመተንፈሻ አካላት ክሊኒክ

Medical Departments & Centers የመተንፈሻ አካላት ክሊኒክ