



የአገልግሎት ሰዓታት
ሰኞ - እሁድ : 07.00 am - 08.00 pm
ቦታ
የልብ ማዕከል፣ 5ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል
ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች
ይደውሉ: +66 (0) 2734-0000 ext. 5300
አገልግሎቶች
- መለስተኛ ምርመራ የሚያካትተው
- Electrocardiography (ECG or EKG)
- ኤሌክትሮካርዲዮግራፊ (ኢ.ሲ.ጂ ወይም ኢ.ኬ.ጂ)
- አንክል-ብራኪያል ኢንዴክስ
- ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት
- ኢኮካርዲዮግራም
- ሆልተር ሞኒተሪንግ
- አምቡላተሪ የደም ግፊት ክትትል
- ዶቡታሚን ስትረስ ኢኮካርዲዮግራፊ
- ትራንስኤሶፋጂያል ኢኮካርዲዮግራም
- ኤክሰርሳይስ ስትረስ ቴስት ኢኮካርዲዮግራፊ
- ሲንኮፕ ግምገማ
- የልብ ካት ላብራቶሪ
- ፔሪፈራል አንጂዮግራፊ
- ፐርኩታኒየስ ኮሮናሪ ኢንተርቬንሽን ኤንድ ስታንት
- ፐርማነንት ፔስሜከር ኢምፕላንቴሽን
- ኤሌክትሮ ፊዚዮሎጂክ ስተዲ ኤንድ ሬዲዮፍሪክዌንሲ አብሌሽን
- አትሪያል ሴፕታል ዲፌክት ዲቫይስ ክሎዥር
- ፐርኩታኒየስ ሚትራል ባሉን ቫልቮፕላስቲ
- አውቶሜትድ ኢምፕላንተብል ካርዲያክ ዲፊብሪሌተርስ ኤ.አይ.ሲ.ዲ (AICD)
- ኢንትራ-አኦርቲክ ባሉን ፓምፕ ኢንሰርሽን አይ.ኤ.ቢ.ፒ (IABP)
- የልብ እና የደም ቧንቧ ቀዶ ጥገና
- የደም ቧንቧ ባይፓስ ግራፍት
- የደም ቧንቧጥገና / ምትክ ቀዶ ጥገና
- ሥር የሰደደ የልብ ችግር ቀዶ ጥገና
- የልብ ምት ፣ የደም ዝውውር ስርዓት እና የታካሚውን ሁኔታ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የክትትል መሳሪያዎችን የታጠቁ የልብ ህመምተኞች ለ 24 ሰዓታት ተኝተው የሚታከሙበት ክፍል
- በአለምአቀፍ ደረጃ ወሳኝ እና የልብ ህመምተኞችን በቅርበት ለመከታተል አስፈላጊ የሆኑ መሳሪያዎች የተገጠመለት የልብ ህክምና ክፍል
- የልብ ህክምና ማገገምያ፡- የልብ ሕመምን እና የባህሪ ማስተካከያን በተመለከተ ምክክር እና እውቀትን መስጠት ፣ የልብ ስራን ለማገገም ግላዊ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እቅድ እንዲሁም ለልብ ህመም ታማሚ የአመጋገብ ምክሮችን ይሰጣል።
- የልብ ቶሞግራፊ
- የካርዲዮቫስኩላር መግነጢሳዊ ድምጽ-አመጣጣኝ ምስል: ሲ.ኤም.አር
- ለከባድ የልብ ህመምተኞች ተንቀሳቃሽ የልብ ህክምና ክፍል



































