



የአገልግሎት ሰዓታት
ሰኞ, ረቡዕ, ሐሙስ, ቅዳሜ እና እሁድ : 08.00 am - 08.00 pm
ማክሰኞ, አርብ : 08.00 am - 07.00 pm
ቦታ
የጉበት ፣ ጣፊያ እና ሀሞት ህክምና ክሊኒክ (ኤች.ፒ.ቢ ክሊኒክ)፣ የጨጓራ ህክምና እና የጉበት ህክምና (ሄፓቶሎጂ) ማዕከል ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል
ቀጠሮዎች እና ጥያቄዎች
ይደውሉ: (+66)2-734-0000 Ext. 2960,2961,2866
አገልግሎቶች
የጨጓራ ፣የጉበት ፣የጣፊያ እና የሀሞት ቱቦ ችግሮች ላይ ምክክር፡
የእኛ የጋስትሮኢንተሮሎጂ እና ሄፓቶሎጂ ስፔሻሊስት ሀኪሞች እና የቀዶ ጥገና ሀኪሞች የጉበት፣ የጣፊያ እና የሀሞት ቱቦ በሽታዎችን በከፍተኛ የጥራት ደረጃዎች ለማከም ቁርጠኛ ናቸው።
የጨጓራ ፣የጉበት ፣የጣፊያ እና የሀሞት ቱቦ ምርመራ እና ሕክምና። ቀዶ ጥገና በሚያስፈልግበት ጊዜ እንደ ኤንዶስኮፒክ ቀዶ ጥገና (ላፓሮስኮፒክ ቀዶ ጥገና) ያሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ከቀዶ ጥገና በኋላ በተደረጉ ማገገሚያዎች ጥቅም ላይ ይውላሉ።
የምግብ መፍጫ ሥርዓት በሽታዎች፣ ጉበት፣ የጣፊያ እና የሀሞት ቱቦ በሽታዎች:-
- ሄፓቶማ
- ኮላንጂዮካርሲኖማ (Cholangiocarcinoma)
- የጣፊያ ካንሰር
- ሄፓታይተስ
- የአልኮል ጉበት በሽታ
- የጉበት ኮምትሬ (ሲሮሲስ)
- የጣፊያ በሽታ
- የሐሞት ጠጠር፣ ኮላንጃይተስ






