የጉበት ካንሰር መንስኤዎች
የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:

አብዛኛወቹ የጉበት ካንሰር (Liver cancer)ያለባቸው በሽተኞች ምንም አይነት የበሽታ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን የተወሰኑ አጠራጣሪ የሆኑ ምልክቶች ይኖራሉ ለምሳሌ የሆድ ህመም፣ ሆዳችን ሙሉ የመሆን ስሜት፣ ድካም፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ፣ የአይናችን ቀለም ቢጫ መሆንና ከበድ ያለ ደረጃ ላይ ከደረሰ ሆድ ላይ ጤናማ ያልሆነ ፈሳሽ መጠራቀም (ascites) ምልክቶችን ያሳያል። በዋናነት በአልትራሳውንድ፣ ኤምአርአይ (MRI)፣ ሲቲ ስካን (CT scan) እንዲሁም የጉበት ተግባርን ለመመርመር የደም ምርመራ ወይም ባዮፕሲ በመውሰድ ምርመራ ይደረጋል።
የጉበት ካንሰር (Liver cancer) የምርመራ ቅደም ተከተል፦
የጉበት ካንሰር (Liver cancer)እና Cholangiocarcinoma (bile duct ካንሰር) መከላከያ መንገዶች፡