የጤና መረጃዎች

ስለሀይፐርባሪክ ኦክስጂን ህክምና እስቲ ጥቂት እንበል

Share:

ይህ ህክምና በተፈጥሮ ከባቢ አየር ላይ ከሚገኘው የአየር ግፊት ሶስት እጥፍ ከፍ ያለ አየር ለሳንባችን እንዲደርሰው በማድረግ የሚከናወን ሲሆን ለሚከተሉት ህመም አይነቶች ይመረጣል

-በደም ስር ውስጥ የአየር ወይም የጋዝ መቋጠርን ለማከም

-በካርቦን ሞኖክሳይድ ወይም በጭስ መታፈንን ለማከም

-ለክሎስትሪዲያን ጋዝ ጋንግሪን

-በአደጋ ወይም በግጭት ምክኒያት የሚመጣ የደም ዝውውር መቋረጥ ህክምና

– አልድን ያለ ቁስልን ለማከም

– ለጨረር በመጋለጥ የሚመጣ ጉዳትን ለማከም

-አልድን ላለ የአጥንት ኢንፌክሽን

-በከፍተኛ ሙቀት የሚመጣ ቃጠሎን ለማከም

-በራስ ቅል ውስጥ የሚከሰት መግልን ለማከም