ፔሪፈራል የደም ቧንቧ በሽታ (Peripheral Artery Disease) ልንጠነቀቅበት የሚገባ የተለመደ የጤና ሁኔታ ነው
ስለ ፔሪፌራል የደም ቧንቧ በሽታ (PAD)፣ እንደ ክላዲኬሽን (Claudication) ያሉ ምልክቶችን እና ውጤታማ የአኗኗር ዘይቤ አያያዝን ይማሩ። ቀደም ብሎ ማወቅ ለህክምና አስፈላጊ ነው።
እንደሚታወቀው እርግዝና ለሁሉም የቤተሰብ አባላት አስደሳች ዜና ቢሆንም እያንዳንዱ እርግዝና በራሱ በጽንሱም ሆነ በእናትየው ላይ አደጋ ሊፈጥር ስለሚችል ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ ስለዚህም አንዲት ሴት ይህንን መልካም ዜና እንደሰማች በቀጥታ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ክትትሏን መጀመር ይኖርባታል፡፡ሀኪም የሚለውን ምክር መስማት በየጊዜው የአልትራሳውንድ ምርመራ ማድረግ ቀጠሮ መከታተል እንዲሁም ሌሎች በሀኪም የሚታዘዙ ምርመራዎችን ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የWomen’s Health ማዕከልን ያነጋግሩ ወይም በስልክ ይደውሉ + 66-2-734-0000 ext. 2960 ፣ 2961