Excellence in Healthcare and Inclusion
We are thrilled to announce that Vejthani Hospital has been recognized for its "Excellence in Healthcare and Inclusion" in Thailand
የተከበራችሁየቬጂታኒሆስፒታልደምበኞችለኮሮናቫይረስያደረገውቅድመዝግጅትይመልከቱልየታ (Screening)
1. ወደ ሆስፒታሉ የሚመጡ ሰዎች በሙሉ በቴርሞስካን መሳሪያ የታገዘ የሰውነት ሙቀት ምርመራ እንዲደረግላቸው ያመች ዘንድ በግራውንድ ፍሎር ላይ የሚገኘው (ድንገተኛ ክፍል አጠገብ) የፊት ለፊት በር ብቻ ወደ ውስጥ ለሚገቡም ሆነ ወደ ውጪ ለሚወጡ ደምበኞች አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል
2. በበሽታው ተይዘዋል ተብለው ለሚጠረጠሩ ሰዎች በተለይም የሰውነት ሙቀታቸው ከፍተኛ የሆኑ እና ከመተንፈሻ አካላት ችግር ምልክቶችን ለሚያሳዩ ታካሚዎች የተዘጋጀ በሰለጠኑ ባለሙያዎች የሚመራ ልዩ ክሊኒክ
3. በበሽታው ለተጠረጠሩ ሰዎች ብቻ መገልገያነት የሚውሉ አሳንስሮች (ሊፍቶች)
4. የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የሚረዳ እና በበሽታው የተጠረጠሩ ሰዎችን ለይቶ ለማቆያነት የሚውል ልዩ ክፍል
5. መጓጓዣ ሊፍቶችን እንዲሁም በሊፍት ውስጥ በእጅ ሊነካኩ የሚችሉ ነገሮችን የማንፃት ብቃታቸው ከፍተኛ በሆኑ ጸረ-ተህዋሲያን ኬሚካሎች ቶሎ ቶሎ ማጽዳት
6. በበሽታው ከተጠቁ ሰዎች ጋር ግንኙነት ሊኖራቸው ለሚችሉ የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች ታካሚውን ለሚረዱ የሆስፒታሉ ሰራተኞች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመከላከያ አልባሳት እና የህክምና ቁሳቁስ አቅርቦት
7. ህመምተኛውን ወደ ሚገባው የጤና ተቋም የማጓጓዝ እቅድ
8. ለደምበኞች ስለበሽታው ግንዛቤን የሚያዳብሩ መልዕክቶች እንዲሁም የጤና ትምህርትን የሚተላለፉባቸው ዲስፕሌዮች
በዚህ ሂደት ውስጥ ለሚፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እንጠይቃለን
ቬጂታኒ ሆስፒታል