የመርሳት ችግር የአልዛይመር በሽታ ማስጠንቀቂያ ምልክት ሲሆን
በየዓመቱ ሴፕቴምበር 21 የዓለም የአልዛይመር ቀን (World Alzheimer’s Day) ተብሎ ይከበራል። ይህም ሰዎች በራሳቸው ወይም በሚወዷቸው ሰዎች የሚታዩ የማስታወስ፣ የማሰብ እና የባህሪ ለውጦችን በቅርበት እንዲከታተሉ ለማበረታታት ነው። የአልዛይመር በሽታ የሚገለጸው በመርሳት ብቻ አይደለም። ታካሚው ተመሳሳይ ጥያቄዎችን ደጋግሞ መጠየቅ፣ በሚያውቃቸው ቦታዎች መንገድ መሳት፣ ቀደም ሲል በቀላሉ ያደርጋቸው የነበሩ የዕለት ተዕለት ስራዎችን ለመፈጸም መቸገር ወይም በባህሪና በስሜት […]
