አምስቱ የኮቪድ 19 (COVID-19) ክትባት ጥቅሞች

የጤና መረጃዎች
Featured Image
  • ፀረ እንግዳ አካልን (antibody) በመፍጠር በሽታ የመከላከል አቅምን ያሳድጋል
  • ለከባድ ህመም ያለንን ተጋላጭነት ለመከላከልና ለመቀነስ ይረዳል
  • በኮረና ምክንያት (COVID-19) የሚከሰት የሞት አደጋን ይቀንሳል
  • የበሽታውን ስርጭት ይቀንሳል
  • ከማህብረተሰቡ ጋር እንደገና እንድንገናኝ ይረዳል

Readers’ Rating

0.0 out of 5 stars (based on 0 reviews)