የጉበት ካንሰር (Liver cancer) ምልክት የሌለው ገዳይ በሽታ ነው
አብዛኛወቹ የጉበት ካንሰር (Liver cancer)ያለባቸው በሽተኞች ምንም አይነት የበሽታ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን የተወሰኑ አጠራጣሪ የሆኑ ምልክቶች ይኖራሉ ለምሳሌ የሆድ

የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:
ሰውነታችን በህይወት ዘመኑ በሽታን ለመከላከል ከ97% በላይ የሚሆን የሰውነት በሽታ ተከላካዮች (ኢሚውን ሲስተም) ማነቃቃት ይችላል። ይሁን እንጂ 3 ዙር ክትባት በመውሰድ ሄፓታይተስ ቢን መከላከል እንችላለን ይሄም በበሺታው የመያዝ እንዲሁም የጉበት ካንሰር ተጋላጭነትን ይቀንሳል።
ለጠ መረጃ እባክዎ የGastroenterology and Hepatology ማእከልን ያነጋግሩ፣ ቬጅታኒ ሆስፒታል፣ ወይም በስልክ ቁጥር +66(0)2-734-0000 ext. 2960 or +66(0)90-907-2560 (Ethiopian Hotline) ይደውሉ።