ዜና እና ዝማኔዎች

የjጅታሃን ሆስፒታል በቅርቡ የዓለም 1 ኛ ደረጃን አረጋገጠ ፡፡

Share:

አስደሳች ዜና

የቬጂታኒ ሆስፒታል የመኃንነት ህክምና ማዕከል ከጥምር ኮሚሽኑ(JCI) በክሊኒካል ኬር ፕሮግራም (CCPC)የምስክር ወረቀት ተቀብሎዋል ይህም በአለም በዘርፉ ካሉ ማዕከላት ይህን ክብር በማግኘት የመጀመሪያው ያደርገዋል፡፡ክቡራን ደምበኞቻችንም እኛ ጋር ሲመጡ በመኃንነት ህክምና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እንደሚያገኙ በመተማመን ነው፡፡

  • Readers Rating
  • Rated 4.8 stars
    4.8 / 5 (2 )
  • Your RatingRelated Posts