የጉበት ካንሰር መንስኤዎች
የጉበት ካንሰር በሽታ የሚከሰተው ስር በሰደደ የጉበት በሽታ ወይም ክሮኒክ ሄፓታይተስ አማካኝነት ነው። ይህ ስር የሰደደ የጉበት በሽታ እየቆየ ሲሄድ ወደ ጉበት ሲሮሲስ ይቀየራል። ታይላንድ ውስጥ ዋነኛ የጉበት ካንሰር መንሰኤወች የሚከተሉት ናቸው:

ኢንዶስኮፕ ማለት ትንሽ ፣ ተጣጣፊ ፣ የብርሃን ጨረር የሚያስተላልፍ ትቦ ሲሆን በላይኛው የስርአተ ልመት ክፍል ውስጥ በማስገባት ጨጓራን፣ ጉሮሮን እና የላይኛው የቀጭን አንጀት ክፍል ላይ ያለ በሽታን ለመመርመር የሚያገለግል መሳሪያ ነው፡፡ ለምሳሌ፦
ለበለጠ መረጃ የ Gastroenterology እና Hepatology ማዕከልን ያነጋግሩ ወይም በስልክ ይደውሉ
+ 66-2-734-0000 ext. 2960 ፣ 2961