የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወር፦ የራስዎን የአደጋ ተጋላጭነት በመረዳት ይጀምሩ
ጥቅምት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወር (Breast Cancer Awareness Month) ሲሆን ምንም የሚታዩ ምልክቶች ወይም የቤተሰብ የጡት ካንሰር ታሪክ ባይኖርዎትም ለጡትዎ ጤና ትኩረት መስጠት እንዳለብዎ የሚያስታውስ አስፈላጊ ጊዜ ነው። ዕድሜዎ፣ የጤና ታሪክዎ እና ከዚህ በፊት የተደረጉልዎት የጡት ምርመራዎች ውጤት ሐኪሞች የጡት ካንሰር ምርመራን (Breast Cancer Screening) መቼ መጀመር እንዳለብዎ እንዲወስኑ ይረዳሉ። ጥቅምት፦ ለጡት ካንሰር ግንዛቤ ትኩረት […]
