ምላጭ አልባ በሆነው Refractive(በአይን ውስጥ ያለ የብርሃን አቅጣጫ የማስተካከል) የዓይን ቀዶ ጥገና በመታገዝ ዓለምን ይበልጥ ጥርት ባለ እይታ ይመልከቷት – Femto LASIK
Femto LASIK ከየትኛውም አቅጣጫ ጥርት ያለ ዕይታ እንዲያገኙ የሚያስችልዎ ምላጭ አልባ የብርሃን አቅጣጫን የማስተካከል (Refractive eye surgery) የዓይን ቀዶ ጥገና ነው።

በዘመናችን ዕይታን ለማስተካከል የሚረዱ በርካታ አመቺ፣ ጊዜ የማይወስዱ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና ውጤታማ ቴክኖሎጂዎች አሉ፡፡ እነዚህ የዐይናችን ዕይታን ማስተካከያ ቴክኖሎጂዎች መነጽር ማድረግ ወይም ዓይን ላይ የሚለጠፉ ሌንሶችን ለማይፈልጉ ሰዎች ይመከራሉ፡፡
የቅርብ እይታ ችግር፣ የሩቅ እይታ ችግር ወይም የዐይን ብዥታ ችግር ካለብዎት እንዲሁም መነፀር መልበስ ወይም ተለጣፊ ሌንስ መልበስ ከሰለቸዎት ወደ ቬጂታኒ ሆስፒታል የዓይን ክፍል በመምጣት እይታዎን ለማስተካከል የምክር አገልግሎት እንዲሁም ህክምና ያግኙ።ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +66(0)2-734-0000 Ext. 2815, 3260 or +66(0)90-907-2560 (ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ ስልክ ቁጥር) በመደወል ያነጋግሩን።