ዜና እና ዝማኔዎች

ዶክዶክተር ማየት ፈልገው በኮረና ቫይረስ ( COVID-19 ) ስርጭት ምክንያት ከቤት መውጣት አልችል ብለዋል?

Share:

እንግዲያውስ ቬጅታኒ ሆስፒታል ለችግርዎት መፍትሄ አዘጋጅቷል:: በቀጥታ (Online)ስለጤናዎ የሚያማክሩበት መንገድ ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል:: ከጤና ባለሙያው ጋር እርስዎ ብቻ በቀጥታ በኦንላይን የሚሰጠውን የማማከር አገልግሎት አሁንኑ ያግኙ:: 

ቀጠሮለማስያዝበውስጥመልእክትይላኩልንወይምበስልክቁጥር+66(0)2-734-0000 ወይም+66(0)90-907-2560 (የኢትዮጵያሆትላይንቁጥር) ላይይደውሉ።

  • Readers Rating
  • Rated 5 stars
    5 / 5 (1 )
  • Your Rating