ቬጅታኒ ሆስፒታል በሱቫርናቡሚ አለማቀፍ አየር መንገድ የሚሰጠው አገልግሎት


ቬጅታኒ ሆስፒታ በሱቫርናቡሚአለማቀፍ አየር መንገድየደንበኞች መዳረሻ በርቁጥር 10 ላይ የራሱቢሮ ከፍቶ እየሰራይገኛል። ለታካሚዎችና እናለቤተሰቦቻቸው ምቾት ሲባልቬጅታኒ ሆስፒታል ከሱቫርናቡሚአየር መንገድ ወደቬጅታኒ ሆስፒታል የሚያደርሱ “ከክፍያ ነፃ” መኪናዎችንአዘጋጅቷል።

አድራሻ፡የደንበኞች መዳረሻ በርቁጥር 10

የስራ ሰዓት፡ 06፡30 – 22፡30

ስልክ ቁጥር፡ +662 134 6022