ቬጅታኒ አማራጭ የሆስፒታል ኳራንቲን ፓኬጅ ለ14 ቀን ኳራንቲን 40,000 THB /በ1 ሰው

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች እና አቅርቦቶች:

 • ከሱቫርናቡሚ አየር መንገድ ወደ ቬጅታኒ ሆስፒታል የሚወስድ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት
 • 24 ሰዓት ሙሉ ዝግጁ የሆነ የነርሲንግ አገልግሎት
 • የ24 ሰዓት በስልክ አስተርጓሚ/ አስተባባሪዎች አገልግሎት
 • 3 ምግብ /በቀን
 • በየቀኑ የሚቀየር የሆስፒታል ጋውን
 • በየቀኑ 1 ማስክ (14 ፍሬ)
 • በየቀኑ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት
 • 1 ጠርሙስ የእጅ ማፅጃ አልኮል
 • የደም ግፊት፣ ሙቀት፣ እና የኦክስጅን መጠን መቆጣጠሪያ
 • አስታማሚ ቤተሰቦች በሽተኛውን በቀን 2 ጊዜ መጎብኘት ይፈቀድላቸዋል
 • በክፍሉ ውስጥ የሚገኙ ፋሲሊቲዎች:
  • አየር ማቀዝቀዣ
  • ፍላት ስክሪን HD ተሌቪዥን
  • ኤሌክትሮኒካሊ ማስተካከል የምንችለው የታካሚ አልጋ
  • ፍሪጅ
  • ማይክሮዌቭ
  • የፈላ ውሃ ማስቀመጫ ቫኪውም ፍላስክ
  • ስልክ
  • የልብስ ማስቀመጫ
  • አነስተኛ ጠረምጴዛ
  • የትራስጌ ጠረምጴዛ
  • ተጠቅመን የምንጥለው ነጠላ ጫማ
  • ሽንትቤት

ማንኛውንም አገልግሎት ለማግኘት በአካል ወይም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማናገር ይችላሉ

የአጠቃቀም ደንብና መመሪያወች

 • ይህ ፓኬጅ 3ዙር የኮሮና ምርመራ ማለትም በመጀመሪያ ቀን፣ ከ5-7ኛው ቀን፣ እንዲሁም በ14ኛው ቀን የሚደረግ ምርመራን አያካትትም
 • ይህ ፓኬጅ underlying disease ህክምና ዋጋ አያካትትም
 • ይህ ፓኬጅ ዶክተር በሚያማክሩበት ጊዜ የሚኖር ክፍያን አያካትትም